17ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ደብተራዎች አደገኛ አስማተኛ ሲሆኑ ፓስተር የሚሆኑት ለምንድነው ?

Пікірлер: 533

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 жыл бұрын

    እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ እግዚአብሔር አይነልቦናችን አብርቶ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @user-vh4ne9jo1r

    @user-vh4ne9jo1r

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asugualkeshi2082

    @asugualkeshi2082

    2 жыл бұрын

    ወርሐዊ ነው አመታዊ የሀምሌ ወር

  • @abrahamberhe2015EOTC

    @abrahamberhe2015EOTC

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @ghada1723

    @ghada1723

    2 жыл бұрын

    ታድልው.ፍጣሬ.የጥብቃችው

  • @mussiemihretab59

    @mussiemihretab59

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w2 жыл бұрын

    እኛ በዚህ ዘመን ያልን ትውልድ እጂግ በጣም እድለኛ ነን መምህራችን አንተ ተፈውሰህ እኛም ተፈወስን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንም አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሩልን

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እሩጉልኝ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q2 жыл бұрын

    ዛሬ አደኛነኝ መምህርን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የኛእንቁ እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ በገጠርያሉትም በፍላሺ እያስተላለፍን እየተማሩነው መምህርየ አደራ ገጠመኝ እዳታቆም እኛገጠርያለነው እንርዳለን ደብተራም ይሁን ጠቋይ ዛርበኛስለሆነያለው ብዙጉነው ያለው በኛ በርታልን

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማ

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    Жыл бұрын

    @@hiwilove19 እሺ አችም አድርጊኝ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын

    እርጋታህ ስነ ስርዓትህ ይገርመኛል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እስቲ እንዳንተ እግዚአብሔር የባረካቸዉ ተማሪዎችን አፍራልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c2 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ የኔ ወገኖች።

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @abrahamberhe2015EOTC

    @abrahamberhe2015EOTC

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz47372 жыл бұрын

    የክፉ መናፍስትን ሰራ በማጋለጥ እና ወደ ቀደመችው ቀጥተኛ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ እንድንጸና ለምታሰተምሩት እና ምህመኑን ለምታበረቱ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ።አሜን።

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 86፡(87)። የቆሬ፡ልጆች፡የምስጋና፡መዝሙር። 1፤መሠረቶቹ፡በተቀደሱ፡ተራራዎች፡ናቸው፤ 2፤ከያዕቆብ፡ድንኳኖች፡ይልቅ፥እግዚአብሔር፡የጽዮንን፡ደጆች፡ይወዳ፟ቸዋል። 3፤የእግዚአብሔር፡ከተማ፡ሆይ፥ባንቺ፡የተከበረ፡ነገር፡ይባላል። 4፤የሚያውቁኝን፡ረዓብንና፡ባቢሎንን፡ዐስባቸዋለኹ፤እንሆ፥ፍልስጥኤማውያን፡ጢሮስም፡የኢትዮጵያም፡ ሕዝብ፥እነዚህ፡በዚያ፡ተወለዱ። 5፤ሰው፡እናታችን፡ጽዮን፡ይላል፥በውስጧም፡ሰው፡ተወለደ፤ርሱ፡ራሱም፡ልዑል፡መሠረታት። 6፤እግዚአብሔር፡ለሕዝቡ፥በውስጧም፡ለተወለዱት፡አለቃዎቿ፡በመጽሐፍ፡ይነግራቸዋል። 7፤ባንቺ፡የሚኖሩ፡ዅሉ፡ደስ፡እንደሚላቸው፡ይነግራቸዋል።

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉሉኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሰን ለሁላችን በምልጃዋ ትጠብቀን

  • @user-ss4ip8ce6b

    @user-ss4ip8ce6b

    2 жыл бұрын

    የኔማር

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q2 жыл бұрын

    Well come memhir ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 21 ወርሀዊ በዓል መታሰቢያ አደረሳችሁ💚💛❤ እኔም ከስደት መልስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፆሎት ቤት እንድሰራ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ የመላከ መንክራት መምህር ግርማን እድሜያቸውን ያስረዝምልን 👏👏👏👏👏👏👏🌿ማርያም ስሚኝ ሶሊያና የመዳን ምክንያት ነሽና🌿 አማልጅኝ እንደ ቤተ ቃና💗 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉኝ እማ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    ኤፍታ ስላሴ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን ወንድማችን እንኳን ተመለስህ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ፍጻሜህን ያሳምርልህ በእውነት እጅግ በጣም ያሰፈራል የምንሰማው እመብርሃን የጠፉትን ትመልልን በተዋሃደ በረት በቅስናው ስፍራ ላለነው ደግሞ ፍጻሜአችንን ያሳምርልን

  • @ghhghy3086

    @ghhghy3086

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    *ለስእርተ ርእስኪ* *አወራረዱ ከገለአድ ተራራ አንደ ሚወርድ ፍየል መንጋ ለሚጅመለመልው የራስሽ ፀጉር ሰላምታ ይገባል አስቀድሞ በአባትሽ እንደተነገረ።*🤲🕯️🕯️🕯️ *ለርእስኪ የዚህ አለም ቅብአ ዘይት ያይደለ የምስጋና ሽቱ መቀባት ለተገባው ራስሽ ሰላምታ ይገባል*🤲🕯️🕯️🕯️ *ለገቦኪ ልብሷ የወርቅ መጎናጸፊያ ነው ብሎ አስቀድሞ ዳዊት እነደተናገረ የንጽሕና የወርቅ አሸንክታብ ላአንዘረገገው ሽንጥሽ ሰላምታ ይገባልን*🤲🕯️🕯️🕯️

  • @abelayele6404

    @abelayele6404

    2 жыл бұрын

    አሜን የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብሽ

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    2 жыл бұрын

    አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን የደንግል ማረያም ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን በእውነት

  • @user-dp5uq9qk3v

    @user-dp5uq9qk3v

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲💚💛❤🤲🙏

  • @gebretsadikaschalew1298

    @gebretsadikaschalew1298

    2 жыл бұрын

    Ame

  • @mayagerma897

    @mayagerma897

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l2 жыл бұрын

    የጠፉትን በጎች ወደቤታቸው ትመልስልን ቅድስት ድግል ማርያም በምልጀዋ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ 👏👏👏

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ አርጉልኝ እማ

  • @savannasav2609
    @savannasav26092 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን አሁን ያንተን አገልግሎት እንጠብቃለን። የተጠራኸው የራስኽን ነፍስ ብቻ ለማትረፍ አይደለም ለሚሊዮኖች መመለስ ምክንያት እንድትሆን ጭምር እንጂ። አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከበስተጀርባቸው ያለውን መንፈስ ለማስተዋል ጊዜ የላቸውም ወከባ ላይ ናቸው። ለማንኛውም አንተ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። "ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ"!! የሚባል ነገር አለ።

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q2 жыл бұрын

    ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ አርጉልኝ እማ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ታድዬ አንደኛ ነኝ 😂በሉ ኑ እንማር ተማሪዎች 🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህልን እንኩዋን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ወርሓዊ መታሰቢያ በአል እመብርሀን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን 😘🤲🏿

  • @user-rj7dr6ts9e

    @user-rj7dr6ts9e

    2 жыл бұрын

    ወርሀዊ ሳይሆን አመታዊ ነው።

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    2 жыл бұрын

    @@user-rj7dr6ts9e ሐምሌም ሰኔ ማርያምም አመታዊ ናቸው?

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    2 жыл бұрын

    እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን

  • @danitagai5113

    @danitagai5113

    2 жыл бұрын

    5y

  • @user-so5ge3wn6y

    @user-so5ge3wn6y

    2 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እንካን እመብርሃን ከዚ ክፉ መንፈስ አወጣችህ ወንድሜ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 💞💞👏🕊️🕊️⛪️🕊️⛪️

  • @etunashkatama5506
    @etunashkatama55062 жыл бұрын

    አዎ ዛሬ የአመቱ ከ33 በአላቶቿ አንዱ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣችበት ከልጇና ከቅዱስ ኡራኤል ጋር ያስራት ሃገሯን ልትቀበል ኢትዮጵያን ሲባርክ በጀርባዋ ላይ ሆኖ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው ብሎ አገራችን የመጡበት ነው ብዙ ቦታዎችን ገዳሞችን ሰቷታል እሷን መውደዳችን የተገባ ነው ነይ ዛሬም ነገም ሁሌም ነይልን ለምህረት ነይ እንዳንጠፋ ነይ ሳንጠፋ ነይ ንጽህት ድንግል ማርያም ሆይ ነይ🙏 ከቅዱስ ኡራኤል ጋር ነይ እንኳን አደረሳችሁ!🙏አባቴ ክብርህ ይስፋ! አጋንንት በስምህ በቃል ኪዳንህ ይሰየፍ የቅዱስ ህዝቡን ይልቀቅ እሱም እንዲለቅ እኛን ከሀጥያት አላቅ 🙏🤲🙏

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r2 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ የመምህር ልጆች አብረን እንማር

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማ

  • @dani.1921
    @dani.1921 Жыл бұрын

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzread.info/dash/bejne/mYakz8ivlbrFf7w.html

  • @merymain5649
    @merymain56492 жыл бұрын

    የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers59482 жыл бұрын

    መምህር በእውነት እምነቴን ሀይማኖቴ እንዳውቅ ያደረግከኝ መምህር እግዚአብሄር እድሜህን ፀጋውን ያብዛልኝ.

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u2 жыл бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ብአል አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫ አቤት መመርጥ የእመቤታችን ልጅ ከሆንን ከምንም ከምንም ውስጥ እንወጣለን መምህር በባአድ ሀገር እግዚአብሔር ከብሯል በእውነት በአርብ ሀገር እንድት ክላስ ቤት እየኖርን ጸሎት ቤት እዛችሁ አንድት ክላስ ቤት አለችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን በፍትም የእማፍቅር ልጅ ነበርህ አሁንም የእሳ ነህ ስለተመርጥህ ደስ ብሌናን መጨርሻህን ታሳምርልህ ወድማችን ሀይለ ሚካኤል እመቤቴ ታግዝህ

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉኝ አማየ

  • @selamchala8687
    @selamchala86872 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ትሁንህ በእውነት።ወንድማችንም እግዚአብሔር እንኳን ወደመልካም ነገር መራው

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉኝ እማየ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n2 жыл бұрын

    ተዋህዶዬን የበ ለጠ እንዳውቃትና በልቤ ሙሉ እንድወዳት ያደረጋችሁኘን መምህራኖቼን በጣም ነው የማመሰግናችሁ ጠላት ሊወስደኝ ሲል ነው ያነቃከኝ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ለአባታችንም ለመምህርም ግርማም

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉኝ ያገሬ ልጆች

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    በዉነት መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ ወድማችንንም እኩዋን እመብርሓን መለሰችህ አሜን አሁንም የቀሩትን እህት ወድሞቻችንን ትመልስልን እኛ እኮ ኦርቶዶክስን መኖር አቅቶን እጅ ጎሎባት አይደለም ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን!!!🤲🤲🤲

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉኝ እማ

  • @user-Bezu
    @user-Bezu2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት 🙏

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx2 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ኣምላክ መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን💓💛💚

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye7 ай бұрын

    መምህር እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስጠብቅህ ነበር አዳምጨ እመለሣለው 💞💞😘

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene68942 жыл бұрын

    ፕሮቴስታንቱ ይታወቃሉ አሁን ያስቸገሩን ታዋቂ ሰባኪና አንዳድ የቤቴክርስቲያን እባቶች እንዲሁም ሰንበት ተማሪዋች ና ማህበረ ቅዱሳን ስለ የክፉ መንፈስ እሰራር ምንም እውቀት የሌላቸው ለማወቅም ፍላጎት የሌላቸው ስለሆኑ የጠፉ ሰዋችን ወደ ቤተክርስቲያን እንዳይመለሱ ከታሰሩበት እንዳይፈቱ ለእግዚአብሔር ፈተና እንደሆኑ ቀጥለዋል እንዴት እንደሚገለፅላቸው ሳስብ በጣም ነው የሚጨንቀው እራሱ ባለቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ካልገባበት ወይ ፈተና ሆነዋል

  • @fasikatube1513

    @fasikatube1513

    2 жыл бұрын

    አሜን በእዉነት ፈጣሪ ይግለፅላቸው

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 Жыл бұрын

    ተጠራህ አምላክ ከአንተ ጋር ነው። በአንተ ላይ ያለው አላማ ትልቅ ነውና። እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ ተባረክ ። አንተና ቤተሰብህ አብራችሁ አምላካችሁን ስታመልኩ በጣም ደሰ ትላላችሁ። በምታደርገው አገልግሎትህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ።

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat3492 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ መምህረ እግዚአብሔረ አምላክ ይጠብቅህ ከክፋ ነገረ መምሬ ትምህረትህ ከመለወጡም በላይ በደም ስሬ ሰረጦ ገብቷል ኦፋፋፋ ተመስገን አምላኬ

  • @user-pb4ux5qs5q
    @user-pb4ux5qs5q2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለ የሰማነዉ በልቦናችን ይደርብን እደቸርነቱ ብዛት ይቅርታው ምህረቱ አይለዬን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉሉኝ እማየ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe2 жыл бұрын

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ክርስቶስ ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ከሁላችንጋር ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ለህዝባችን ምህረቱን ይላክልን ለሞትቱ ነፍሳቸውን ይማርልን ለታመሙት ፈውስን ይላክልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖርልን አሜን ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን የክርስቶስ አገልጋዮች የክርስቶስ ምርጥቃዎች በመቅዱሱ ያፅናልን አሜን ሰላም ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም አስራት ሀገርሽን አስቢ ከክፉ መከራ አሳርፊልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳይን በምልጃሽ እርጅን እናታችን ኢትዮጵያ ቀና በይ እምዬ ሀገር💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ምህረቱን ቸርነቱ ይላክልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን💚💛❤️ኢትዮጵያ_

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn7ru2zn1y

    @user-dn7ru2zn1y

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @bewphone9113
    @bewphone91132 жыл бұрын

    መምህሪ አተ እቁ ኑርልኝ❤🙏🙏🙏

  • @user-bm8cy1km3l
    @user-bm8cy1km3l2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ኣመታዊ ባኣል በሰላም ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏ደሞ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው

  • @abelayele6404
    @abelayele64042 жыл бұрын

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምናለሁ አምኜም ጠላቴ ሰይጣንን እክዳለሁ ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት 21

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z2 жыл бұрын

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን ለመምህረችን አሜን ፫ በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን በቤቱ የቆየለን አሜን ፫

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ አርግልኝ እማ

  • @user-sk2lt4cd6d
    @user-sk2lt4cd6d2 жыл бұрын

    እንኳን በስላም መጣህ ውድ መምህራችን ባንተ እድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስው አሜን አሜን አሜን ሀገራችን እትዮጵያ እና ህዝባችን ጠብቅልን

  • @abebakidane9857

    @abebakidane9857

    2 жыл бұрын

    መ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን እህት ወንድሞቸ ባካችለሁ አስተውሉ ነስሐ ግብ ወደበታችሁ ተመለሱ ወደ ቅድስት ወርቶዳክስ

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እንኳን ደስ አለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🎋🎋🌺🌺🌺🌺☘️🌹🌹🌸🌸🌸☘️☘️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @devan8265
    @devan82652 жыл бұрын

    መምህር ሰላም ናችሁ ዉድ ምእመናን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ዑራኤል አመታዊይ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት ❤️✝️መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰህ በቤቱ ያፅናህ የሄዱትንም ይመልስልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህረችን ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን አሜን ማስተዋል ያድለን

  • @wowtube4707
    @wowtube4707 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን፣ክብርህን ከፍ፣ከፍ ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b2 жыл бұрын

    አምላክ ደብተራን ያጥፍልን አቤቱ አምላክ ለንስሃ አብቃን ማር ይቅር በለን አንተማህሪነህ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @hymanotyorga3136
    @hymanotyorga31362 жыл бұрын

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልን በአተላይ አድሮ የመከረን አምላክ እግዝሐብሔር ይመስገን

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እማ አምላክ ወደ እውነቱ መለሰችው መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-ub8ri4gq9s
    @user-ub8ri4gq9s Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በእውነት ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማየ

  • @user-hj5ui2zt1b
    @user-hj5ui2zt1b2 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን አሜን እ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏👏👏

  • @shadiuae5761
    @shadiuae57612 жыл бұрын

    መምህረዬዬዬዬዬዬ በፀሎት አሰብኝ ጎደኝወቸ ,,,,በጣም ,,,አሰጨነቀኝ አዳልፃም,,,,እሬሳ ነዉ እሜያረገኝ,,,,ወለተ መዲህን

  • @emebetkora9326
    @emebetkora93262 жыл бұрын

    መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው እመቤቴ ክብርምስጋና ይድረሳት የሱንህይወት እደቀየረች የሌሎች እህቶችችን ህይወት ትቀይርልን ዘመንክ የተባረከ ይሁን።

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @coolkjuchioojn4835
    @coolkjuchioojn4835 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን💒💚

  • @almasalmas5291
    @almasalmas52912 жыл бұрын

    እንኩዋን በደና መሻቹ መምራቺን ሰላም ነው

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🤲🥰 እስይይይይ ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስህ🤲❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj96762 жыл бұрын

    በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል የጠፉትን ይመልስልን በርታልን መምህራችን ❤

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw83532 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን መምህር እኔ በጣም ነዉ የማዝ ነዉ ቤተሰቦቼ ሁሉ ባህድ አምልኮ ወሰን ጋላን ያለማምለክ አራጥቃ ሆኑ ዘር መዘሯ ግማሹ ሙስሊም ብቻ ከባድ ነዉ

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij47172 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen Waqaayyoo sagalee jirnyaa si haa dhagehisuu Barakkati keessan nuraa olee haa buluu ebifamaa!!!! 🇪🇹🕊️🕊️🙏💯🕊️ Uuufffff waqaayyoon kan akkaa keessani kanna akkaa roba samayii irraa nuuf yaa robbuu awaradiii akkaanatii likkii isanitti himii goshii💯👌

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q2 жыл бұрын

    ሰላም መምራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በውነት ያተን ትምርት ማለት ከምንመገው ምግብ ይበልጣል እኔማ ትምርቶችክን ወደኋላ ተመልሽ ገመኞችክን እከታተላለው ምክኛቱም ብዙያ ያፈኝብዙ ትምርቶች አሉ በተለይ በጣም ያስለቀሰኝ ገጠመኝ አተም በጣም ያስለቀሰክ ገጠመኝ አድናት ታሪክ እኔም ምናለ የሳቸውን አይነት ብልህ ልቦና ቢሰጠኝ ብይ እመኛለው ገጠመኙ አድናት በባላቸው መደብደብምክኛት የባላቸው እናት ልክእደመቁጠርያ ነበር የሚቀሉት ይህ ገጠመኝ 23,ላይ ነው ከምንምበላይ በዚ እናት ታሪክ ብዙነገርን ተምሬበታለው በውነት መምራች እስካሁን ያሳለፍኩት ጊዜ በጣም ይቆጨኛል አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን አረፈደብኝመ ብዬ አምናለው💚💛❤🙏🙏

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata74872 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ይገርማልን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን መምህርችን

  • @heymietp8287
    @heymietp828711 ай бұрын

    ይገርማል እመቤታችን ልጆቿን ስሰበሰብ በቃ እንዲህ ነው 😭በጣም ተአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም ተፈውሰህ እኛም ተፈውሰናል በስደት ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ የምወደው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ጥላትን ከእግር በታች ያንበርክክልህ ❤❤❤❤

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader14562 жыл бұрын

    አሜን በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @user-vm2qy9tw3q
    @user-vm2qy9tw3q2 жыл бұрын

    Amen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie31812 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጣም ጥሩ ነው አስተምሮሕ መምሕር እግዚያብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51262 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዉ ሀይማኖት መጣ በቤቱ ያፀና መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠበቅ

  • @robelmengesha6747
    @robelmengesha67472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን መጣህ መምህራችን

  • @user-ex5jv9kf3p
    @user-ex5jv9kf3p Жыл бұрын

    መምህርዬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ይህ ገጠመኝ ለመስማት እንዴት እንደተፈታተነኝ መምህር እባክ አረብ ሀገር ነው ያለሁት የንሰሀ አባት አገናኘኝ አዲት ነብስ መዳን በሰማይ ታላቅ ደ ስታ ነዉ ይላል ቃሉ እባክህ ይህን ኮሜት የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @salme4126
    @salme41262 жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን እባካችሁ ወገኖቼ ንቁ ተማሩ እንዴ ቀልድ አትመለከቱ እራሳቸውን አድኑ ግን ደብተራ እንኳን ተመለስክ አንተ የበከልከው ሰዎች መልስ

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን የእውነት ወይ ፈተና ነው ተመሥገን ወደ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሥለመጣሃ የመቤታችን ረዲኤት በረከቷ ይደረብን #አባታችን መምህር ግርማ እኮ ዝምታቸው በሰመሰላሴ አይናገሩም የኔ ምኞት እረሳቸውን ፊት ለፊት አግኝቼ መሥቀላቸውን አሣልመውይኝ ወዮው 💛💚❤️✝️ ይቅናሸ በሉኝ በቅረቡ እሔዳለሁ✈️✈️✈️

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n2 жыл бұрын

    መምህር ትምርቱ ለኛ መልካም ነው ነቅተናል ግን ባጋለጥካቸው ቁጥር ይዝቱብሀን ነገርግን መድሀኒአለም ይበልጣን ከነሱ ዛቻ ሁላችሁም ለመምህር በጾሎታችን እንሰበው

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ድቅ ትምህረት ነው ኢትዮጰያን ወጣቱን እያጠቃ ያለው ይህ የመንፈሰ ሰራ ነው ፈጣሪ ወደ ተቀደሰችው ሰንድ ቤተክረሰቲያን ይመልሳቸው መምህረ ከአገረ ሰገባ ማግኘት እፈልጋለው ሰራየን እየሰራው አንተን ሳላዳምጥ አልውልም እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    መምህር በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ግርማ በውነት ሺ አመት ይኑርልን እናተም የነሱ ፍሪ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የሀይማኖት አባቶቻችንን ግፍ እውነትን ሀሰት እያረጉ የሜሳደቡትን ልቦ ና ይስጥልን አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @melattebeje5857
    @melattebeje58572 жыл бұрын

    እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን እዉነት ጠፉተናን እማምላክ ሁላችንንም ከጠፋንበት ወደ እቅፋ ትመልሰን ወኔድማችን እንኳንም እናትየ ፉቅረ ወደቤቷ በሠላም መለሠችህ በፀለታችሁ አሰቡኝ ዉድ የመምህረ ፉሬወች ሆይ ሁለተ ማረያም እና ገብረ ሚካኤልን 🙏🙏🙏❤

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርጉልኝ እማ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges69222 жыл бұрын

    መምህሬ የእግዚአብሔር ቤተሰቦችበጸሎታችሁ አስቡኝ. እህታችሁ ወለተ ኪዳን እባላለው መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ይስጥልን አሜን፫

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የመስግን መምህራችን እንኻን ደና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetyetagesu6532

    @etsegenetyetagesu6532

    2 жыл бұрын

    ❤❤

  • @betitube1576
    @betitube15762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ፀጋውን ያብዛል መምህራችን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    በእውነት እጅግ የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ልባችን አንድ ያድርግልን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ጨምሮ ሚስጥሩን ይግለፅልህ ፀጋውን ያድልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 🥰🥰 ስመቼ ስጨርስ እኮምታለሁ🥰 ወንድማችን እንኳን ተመለስ እመቤቴ ወደ ቤቷ እንኳን መለሰችህ

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርግልኝ እማ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Жыл бұрын

    መምህር ለአንተም ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይስጥልን አንድ ሰላም ለኪ በቀን ከደገምክ ምንም ነገር አይነካህም በለው እመብርሃን ልጆቿን አትጥልም ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ከነልጇ ስለወደደችህ ነው የመለሰችህ እንኳን ወደነበርክበት መለሰችህ በልልን እባክህን እንደ አንተ ያሉትን ጓደኞችን እንዲመለሱ አድርግ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn52932 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና እኔስ ገና ሳልሰማው ከበደኝ ስለዚህ በስላሴ ስም ብዬ ላዳምጥ ቤተሰቦች ላይክ like 👍👍👍 ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ❤️ መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን መጥፎ ከሚያስቡብህ ደብተራዎች እመቤታችን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ ከነ ተማሪዎችህ 🤲🤲🤲

  • @user-tg9xx4ne4m
    @user-tg9xx4ne4m2 жыл бұрын

    _እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ወንድማችን ደግሞ እንኳንም እመቤታችን ወደ ነበርክበት እምነት መለሰችህ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ይገስጽልን እርኩሳን መናፍስት አሜን!!_

  • @ganett1236
    @ganett12362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ለሁላችንም አስተዋዩን ልቦና ይስጠን በጣም ይገርማል

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16632 жыл бұрын

    እውነት ወንድማችን እውነታ እያጋለጥ ስለ ሆነ ስራዎች እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ በርታልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tirulove6865
    @tirulove68652 жыл бұрын

    መምህሬ፡አዳኜ፡ነህ፡ከተኛንበት፡የቀሰቀስከን፡አንተ፡ነህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጠልን፡እግዚአብሒር፡አንተን፡ይጠብቅልን፡ሰለደህንነትህ፡ለአንዱ፡ለመድሐኒአለም፡ሰተነዋል፡ለድንግል፡ልጅ

  • @yordanos3320
    @yordanos33202 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደና መጣ 🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለክ እኔ ቅርብ ጊዜነው ትምህርትህን ማደመጥ የጀመርኩት ዱሮ ይደብርኛል ብሎም ይጫቀኝ ነበርና ቶሎ ቢዬ አሰልፍሎ አንድ ቀን ግን ከእንቅልፌ ታነስቼ አደመጥኩኝ ግን ከዛ በፍት በጣም ጪቀት ዊስጥ ነበርኩኝ እምናቴን በጣም እወደለውኝ ግን ፋታና ስበዛብኝ ሻሽቼ ከቤቱ ረቄ ነበር 😥😥😥😥 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ እየተመለስኩኝ ነው አሁንም ለኒስሀ እንድ አበቀኝ በፀሎት አስቡኝ😥😥😥😭😭😭

  • @hiwilove19

    @hiwilove19

    Жыл бұрын

    ሳብስክራይብ እርግልኝ እማ

  • @user-qf1gz2zz6f
    @user-qf1gz2zz6f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም ከባድ ነው

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe54492 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ፀጋህን ያብዛዉ መምህራችን ተስፋዬ

Келесі