"179 ጊዜ ሞቻለሁ ... "አርቲስት ሱራፌል ተካ በሻይ ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//

Ойын-сауық

በቲያትር ስራውና በፊልም ስራ የሚታወቀው አርቲስት ሱራፌል ተካ ቀርቧል፤ በቅርብ የሰራው ፊልም ለካም ፊልም ፌስቲቫል መታጨቱን ገልፆል
Sarafel Teka, an artist known for his theater and film work, has announced that his latest film has been nominated for the Cam Film Festival.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 66

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233Ай бұрын

    ሱሬ የኔ ጀግና ስራወችህ ምስክር ናቸዉ ብቃትህ እግዚአብሔር እረጅም እድሚና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelmengesha6691
    @samuelmengesha6691Ай бұрын

    በጎንደር ሲናማ ቤት በነፃ ከሚያስገባን ልጆች እኔ አንዱ ነበርኩ። ሱራፌል ደግና መልካም ሰውን ነው። ፍራንክ ፈርት ተገናኝተን በጥቂቱም ቢሆን ተጫውተን ስለተለያየን ደስ ብሎኛል ። ባለህበት ሰላም ሁን ! 🙏❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366Ай бұрын

    ምርጥ አርቲስት ትወናህ በጣም ልዩ ነው ❤❤

  • @aschalewwoldemariam2599

    @aschalewwoldemariam2599

    Ай бұрын

    Beteley eregnaye lay

  • @EthioComedy-cd4mg
    @EthioComedy-cd4mgАй бұрын

    ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ❤ደምሩኝ❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972Ай бұрын

    ሱራፌል ተካ የኔ የምንጊዜም ምርጡ አርቲስት ነው

  • @genet21
    @genet21Ай бұрын

    ምርጥ ሰው ምርጥ አርቲስት ስወድህ .....እረጅም እድሜን ይስጥህ።

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510Ай бұрын

    ሱሬ የኛ ሰው አንጋፋ አያንሰውም ይገባኛል እንዳያረጅ ብለሽ ነው ጥሩ አስበሻል የሚለው ሁሉ ተክክል ነው በቅርብ ነበር የማውቀው ታታሪ ነው ወደፊትም ጥሩ ይግጠምህ የሰላም ስራም ይሁንልህ።

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7fАй бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ጀግና አክተር ሱራፋል ብቃት ሚገርም ትህትና ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-us5et7hr1v
    @user-us5et7hr1vАй бұрын

    ሱሬ በጣም እምወደው አርቲስት

  • @marigoldan1
    @marigoldan1Ай бұрын

    Good job Surafel በተደጋጋሚ አርቲስቶች እራሳቸውን እንደ ብዙ አድርገው "ተዋንያን" ሲሉ ይሰማሉ ለ 1 ሰው ከሆነ "ተዋናይ" ነው የሚባለው።

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364Ай бұрын

    ፈጠረ ይጠብቅህ ጀግና

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3hАй бұрын

    ዮኒዬ የኔ ሳቅታ

  • @kimo428
    @kimo428Ай бұрын

    አይ ፀገነት እንደው ሰው ሀሳቡን አታስጨርሰም የተጠየቀውን ሳይመለስ ሌላ ጥያቄ ማዳመጥ ልመጂ እርጋታን ከዮናስ ተማሪ

  • @zelekashlulseged9795

    @zelekashlulseged9795

    Ай бұрын

    ፀጊ አትቸኩይ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854Ай бұрын

    ጀግናው

  • @tigi432
    @tigi432Ай бұрын

    he is my favorite on ergnaye 👍👍👍👍

  • @user-or9vh7lj5s
    @user-or9vh7lj5sАй бұрын

    ሱራ ጀግና ተዋናይ

  • @habeshamedia288
    @habeshamedia288Ай бұрын

    ምርጥ ተዋናይ

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683Ай бұрын

    ሱሬ እዚህ ጋ አብሮ አደግ በርታልን ጎንደር ሲኒማ ባር ፣ሌላው የተረሳው የመጀመሪያ ፈልም እርክሬሽን የሚባል ቦታከእንግሊዞች ጋርም ሰርታሀል። ለትውስታ

  • @kidisttilahun-gx5ix
    @kidisttilahun-gx5ixАй бұрын

    you are my favorite artist

  • @MesBabo
    @MesBaboАй бұрын

    እባካችሁ ለእረጁም ግዜ የጠፈ ወንድም አለኝ እበካችሁ እረዱኝ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671Ай бұрын

    ሱሬ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750Ай бұрын

    ሱሬ ይችላል በርታልን ❤

  • @aschaletadesse8982
    @aschaletadesse8982Ай бұрын

    ሱራፌል ትችላለክ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425Ай бұрын

    ❤❤❤መልካም ዕድል❤❤❤

  • @user-qp6rg5jh3k
    @user-qp6rg5jh3kАй бұрын

    Suri❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @samsonabera2788
    @samsonabera2788Ай бұрын

    Perfect 🎉🎉🎉

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559Ай бұрын

    ❤❤❤ መልካም ዕድል❤❤❤

  • @jossybellesed2873
    @jossybellesed2873Ай бұрын

    እችን ሴትዮ ቢቀይሯት ዮናስ ብቻ ቢያቀርብ ይሻላል :አስተያየቶ ራሱ የንቀት አስተያየት ነው የምታየው

  • @user-bt6fl3cs7w
    @user-bt6fl3cs7wАй бұрын

    erajeme edema sura❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562Ай бұрын

    SURA FILNIFALMACHIHU TEWEDADIRO TASHENIFALCHU INSHA ALLAH

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbyeАй бұрын

    ጀግናየ በርታ

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447Ай бұрын

    ሱሬ በጣም እናከብርሃለን

  • @derejeandarege3741
    @derejeandarege3741Ай бұрын

    ሱሬ ግን አነጋገርህ ከነድምፅህ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔርን እየመሰለ መጣ ልበል ግን

  • @yestube7158
    @yestube7158Ай бұрын

    ጀግናየ

  • @FelekuDegaga
    @FelekuDegagaАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MelakuMolla-cp8wv
    @MelakuMolla-cp8wvАй бұрын

    4 ሰትምት አይቻልሁ

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373Ай бұрын

    በጣም ነው ሁለታቹም ጋዜጠኞች በፍቅር የምወዳቹ ግን ውዴ ሜካፐ የሚሰሩሽ ከለር ቶን መምረጥ አይችሉም at all በጣም ነው የተናደድኩት እሺ ይቅርታ ውዴ ስለምወድሽ ምንም እንከን አልፈልግም አደራ አስተካክሉ በያቸው Please❤

  • @romimedia3130
    @romimedia3130Ай бұрын

    ልክ ነህ እኛ ተረት ተረት የሚነገረን እነሱ በፊልም ለልጆችም ላዋቂዎችም ይሰሩታል

  • @selinatube2879
    @selinatube2879Ай бұрын

    ማነው ግን ሱሪ አፄቴዎድሮስን እሚመስለው

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gyАй бұрын

    አይ ፅዲ '' ክፋይ ስያረፋፍድ '' አገላለፅሽ

  • @helengulilat6486
    @helengulilat6486Ай бұрын

    Surie anten ena gebien btam nw yemadenqachehu bertu!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532Ай бұрын

    yezatew Camera Mann ⁉️⁉️ Kkkkkk Girgda yasayenal Ende😂 Sweyew eyawera kkk Aleneger 😀😀

  • @6s8f7d
    @6s8f7dАй бұрын

    Man nat bal batu asayun enji

  • @jossybellesed2873
    @jossybellesed2873Ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነው የሚያመናቅራት አሮጊት

  • @user-uw1ve1ep1d

    @user-uw1ve1ep1d

    24 күн бұрын

    Sorry ye saw.maninte sayetawek endihi ayebalem

  • @user-uw1ve1ep1d

    @user-uw1ve1ep1d

    24 күн бұрын

    edma tsega new

  • @user-uy8pf9ps7d
    @user-uy8pf9ps7dАй бұрын

    መነሻህን ባህር ዳር ሲሉ ደንግጨ ነበር ጎንደር ፒያሳ ተወልደን አድገን

  • @user-gh5rm3wl8w
    @user-gh5rm3wl8wАй бұрын

    ኣትቀልቀይ

  • @tube5416
    @tube5416Ай бұрын

    ግን ይቺ ልጅ ማለቴ ሴትዮ ጤነኛ ነች ግን 🤣🤣🤣

  • @badrea36

    @badrea36

    Ай бұрын

    ማነት ?

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dmАй бұрын

    መከክፈቻምመዝጊያምየላቹምካለናንተይደብራል

  • @kedirali1990
    @kedirali1990Ай бұрын

    ፀጊ የምትባይ አትንቀልቀይ

  • @sisay7

    @sisay7

    Ай бұрын

    እስቲ ተዋት ራሷን ትሁን እንጀራ ዋ እኮ ነው።

  • @user-bv8jt6ik8z
    @user-bv8jt6ik8zАй бұрын

    😂😂😂😂አጼ ቴድሮስን ሆነ ስትተውን ውሸት ተላብሰ ውሸታም ሆነ ነው ብዙግዜ ሞቻለሁ አልክ 😂😂 ቱልቱላ ቴድሮስ እራሱ እራሱን አልገደለም የኦሮማ ጀግና ሴት ናት የገደለችው እውነት አላርጅካቹ ነው ሙጃልያ

  • @SameraAbghaz

    @SameraAbghaz

    Ай бұрын

    ኤጭ ቆሻሻ

  • @Hayat3757

    @Hayat3757

    Ай бұрын

    ደግሞ እናተ እንካን ሴት የወንድ ጀግና አላችሁ ወይ አይይይ😂😂

  • @ethiopiaaddis6719

    @ethiopiaaddis6719

    Ай бұрын

    You have a stupid mind!!!! Read history and update yourself please.

  • @degitushachachew4708

    @degitushachachew4708

    Ай бұрын

    እግዝዖ በፊልምም ጭቅጭቅ?

  • @KokobeAbye

    @KokobeAbye

    Ай бұрын

    ክክክ እናት እንኮን የሴት የወንድ ጀግና የላችሁም ጥንብ ጋላ

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

Келесі