13ቱ የአይሁዳውያን እምነት ምሰሶዎች

Пікірлер: 31

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin9 ай бұрын

    በኦሪት ማመን የእያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ ነዉ፡፡ በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4frАй бұрын

    ድንቅ ትምርት ነው

  • @Read1144
    @Read114410 ай бұрын

    እኔም በዚህ አምላክ ነው የማምነው: አንድ እና ብቸኛ በሆነው ሁለተኛና ሦስተኛ በሌለው: እናትም አባትም የበላይም የሌለው አንድና ብቸኛ በሆነው ፈጣሪ አምናለሁ ሰማይ ምድርና በውስጧ ሁሉን በፈጠረው: ሁሉን በሚያየው እሱ ግን በማይታየው አምላክ አምናለሁ።

  • @Li-pk2ng

    @Li-pk2ng

    10 ай бұрын

    Ayhud 😂😂😂 Jesus of Nazareth died for us, but Unfortunately jewish people didn't accept him still now according to the covenant of Jesus jewish people will accept him and they will understand who was Jesus 😢😢😢😢😢😢

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ክቡር እራብ በርታ

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 Жыл бұрын

    እግዛቤር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምርትነው ያስተማርከን❤❤❤❤

  • @user-nv8yo3tl7n
    @user-nv8yo3tl7n Жыл бұрын

    ትክክለኛ መረጃ ነው

  • @Ftesgay
    @Ftesgay10 ай бұрын

    በመጀመሪያ የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች ሳላደንቅ አላልፍም! በጣም በጥሞና ተከታተልኩት ይህን ቪድዮ፤ ጥያቄዎች በአይምሮዬ መጫራቸው አልቀረም! አንዱን ወዲህ ልበለው ፦ አይሁድነት በደም ነው ወይስ በዕምነት? አንድ የእስራኤል ተወላጅ ያልሆነ ዜጋ አይሁድ መሆን ይችላል? የእስራኤል ልጆች ብቻ ነን ቅዱስ ማለትስ ሌላው እርኩስ ነው ማለት ነው?

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g9 ай бұрын

    ኧረ ቆይ ከሀበሻም የሁድይ አለዴ? ጉድ እስከሁድ 😢 አላህ የህድክ

  • @user-jc1nn4or6z

    @user-jc1nn4or6z

    5 ай бұрын

    ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

  • @cgmtvchannel177
    @cgmtvchannel177 Жыл бұрын

    ስለ መሲሁ እና ስለ ኢየሱስ ብትነግረን ደስ ይለኛል

  • @user-jc1nn4or6z

    @user-jc1nn4or6z

    5 ай бұрын

    ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

  • @esuwoldeab1037
    @esuwoldeab103710 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን

  • @user-gu4zz3gx2s
    @user-gu4zz3gx2s9 ай бұрын

    አይሑድ ያልሖነ ይሕንን ካመነ እንደ አይሑድ ይቆጠራል ወይ

  • @shegawuabera
    @shegawuabera Жыл бұрын

    ስለመሲሁ በመጽሀፍ ትንቢት የተነገረለትን ቦታ ያስረዱን

  • @user-jc1nn4or6z

    @user-jc1nn4or6z

    5 ай бұрын

    ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

  • @user-gu4zz3gx2s
    @user-gu4zz3gx2s9 ай бұрын

    ነብዩ መሐመድ የሚባለው ምድነው

  • @hasenendris9366
    @hasenendris9366 Жыл бұрын

    ግን ከሙስሊምጋ ህጋችሁ ይመሠሠላል ማለቴ እዳነጣጠርኩት

  • @cgmtvchannel177

    @cgmtvchannel177

    Жыл бұрын

    መሐመድ copy አድርጎ ስለጻፋቸው ነው

  • @AbayinehMekonnt

    @AbayinehMekonnt

    Жыл бұрын

    awe betam new mimesaselew bizu negeroch alu.

  • @kemermuhdin

    @kemermuhdin

    9 ай бұрын

    በእኛ እምነትም በኦሪት ማመን ግዴታ ነዉ

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 Жыл бұрын

    የአይሁድ እምነት በዘር እንጂ ዝም ብሎ መገባት አይቻልም ይባላል አውነት ነው ወይ

  • @mayatube1107

    @mayatube1107

    Жыл бұрын

    አወ አይቻልም ዘር ሊኖርህ ይገባል ወይም በጋብቻ ይሁዲ የሆነች ሚስት አግብተህ ተምረህ መግባት ይቻላል ሴቷም ይሁዲ ከሆነች ባል ካልሆነ በጋብቻ መጣመር አይቻልም በሀይማኖቱ ለምሳሌ ከኢትዮ አግብታ ብታመጣ አስተምራ ይሁዲ ከሆነ በውሀላ በሀይማኖቱ ይጋባሉ ካልፈለገ እሱም በሀይማኖቱ ይቀጥላል በህጉም ባልና ሚስት ናቸው ልጅ ሲወልዱ ግን ልጁ ይሁዲ ሁኖ ይሁዲ ማግባት ቢፈልግ ይከብደዋል በእናትአባቱ ሀይማኖት የተነሳ ወደ አንድ ቢጠቃለሉ መልካም ነው ለልጆች በተለይ እናት ይሁዲ ካልሆነች ልጇ ይሁዲ ለማግባት አይችልም ብዙ በመኖር ሀይማኖቱን ይሰጣለሐ የሚለውን አላውቅም ብቻ ይሁዲ ለመሆን ከባድ ነው ትምህርቱ ፈተናው ያገባህው ይሁዲ የሆነውም አብሮ ይማራል ልጅም አብሮ ይማራል ለዛውም ዜግነት ከተቀበልክ በውሀላ ነው ትምህርቱን የሚፈቅዱት ይሄ በጋብቻ ለመጡት ነው በዘር ለመጡት ቀጥታ በመንግስት ቤት እየኖሩ መንግስት ገንዘብ ይሰጣቸዋል ለምግባቸው ሀይማኖት ይማራሉ ይሰራሉ እስከ ሶስት አራት አመት ቤት በተሻለ ወለድ ገንዘብ ተሰጠው ገዝተው ይወጣሉ በዘር ለመጣው ብዙ ድጋፎች ይደረግለታል

  • @user-jc1nn4or6z

    @user-jc1nn4or6z

    5 ай бұрын

    @@mayatube1107 ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

  • @hiyat4386
    @hiyat43863 жыл бұрын

    ታዳ የታለ ከስራኤል ለምን የለም አሁን

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z5 ай бұрын

    ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

  • @Read1144
    @Read114410 ай бұрын

    ግን ይህን አምላክ: እኛ አይሁዶች ብቻ በብቸኝነት የምናመልከው ነው: ማለትህ ስህተት ይመስለኛል: ምክኒያቱም ይህ የገለፅከው አምላክ ሙስሊሞችም ያመልኩታልና: በአጭሩ ሱራ ኢክላስን ነው ያብራራኸው ማለት ይቻላልና እኛ አይሁዳን ብቻ አትበል...

  • @Read1144
    @Read114410 ай бұрын

    ከእስራኤል ሀገር ውጭ ነብይነት የለም: ያልከው ትልቅ ስህተት ነው ወንድሜ: ያውም ከቶራ ጋር የሚያጣላክ አስተምሮት ነው። የመጨረሻው ነብይ ነብዩ መሀመድ አረብ ሲሆኑ ነብይነታቸውም በክብር በኦሪት ውስጥ ተጠቅሷል። "ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ ሙሴ ያለ ነብይ አስነሳላችኋለሁ: ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ:ያዘዝኩትንም ቃል ሁሉ ይነግራችዋል" በማለት ፈጣሪ የእስራኤል ወንድሞች ከሆኑት አረቦች መካከል ነብይ አስነሳለሁ ብሎን ነብዩ መሀመድን አስነስቷልና ልንከተለው ይገባል። hikko mamittakim we kullo muhammadim zehdoodeh wa zehraee bayna jerusalem

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын

    አንተዬ ማወቅ እንጂ እምነት የለም አላልክም ወይ በዛኛው መልእክት 😏😏😏

  • @user-jc1nn4or6z

    @user-jc1nn4or6z

    5 ай бұрын

    ምን ያውቅና ነው የምትጠይቀው ፡፡ ኢሳይያስ ምእራፍ 53 ስለ ክርስቶስ የተነገረውን ትንቢት ዝም ብለው ያልሆነ ማስተባበያ ይሰጣሉ፡፡ የሚሰማቸውም ራሱ ያለመመራመሩ ይገርማል፡፡ እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ፡፡

Келесі