12ቱ ሐዋርያት የደረሰባቸው መከራ| HOW THE APOSTLES DIED

Музыка

#ለበረከት #የሐዋርያት_ታሪክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ቅዱሳን 12ቱ ሐዋርያት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ከእመቤታችን በቀር ከቅዱሳን ሐዋርያት የሚበልጥ አልተነሳም 'ሐዋርያ' ማለት ፍንው ፣ልዑክ ፣የተላከ ፣የጽድቅ መንገደኛ እንደ ማለት ነው ። ሊቃውንቱ 'ባለሟል' ብለው ተርጉመውታል ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወልዶ አድጎ ተጠምቆ ጾሞ ጸልዮ ሲመለስ ቀዳሚ ስራው ደቀመዛሙርቱን መጥራት ነበር 3ዓመት ከ3ወር ከዋለበት ሲማሩ ይውሉ ሌሊት ደግሞ ምሥጢር ሲያስተረጉሙ ያድሩ ነበር ።
ጌታ ከፍ ያለ ኃላፊነት ሾማቸው ለአለም እረኞች ለእሱ ባለሟሎች ሆኑ እጅግ ብዙ መከራ እንደሚገጥማቸው ነገራቸው በዚያው ልክ ክብራቸውን አከለላቸው ።
ቅዱሳን ሐዋርያት አለምን ለ12 በእጣ ተካፈሏት እነሱም ደቀመዛሙርታቸውን አስከትለው ለታላቅ መንፈሳዊ ዘመቻ ወረዱ ።
#ለበረከት

Пікірлер: 2

  • @ቸሬፍቅር
    @ቸሬፍቅር24 күн бұрын

    ቸሬ ፍቅር

  • @natnaelbirhanu8645
    @natnaelbirhanu864524 күн бұрын

    Enamsvnaln

Келесі