ዐማራ ክልልን የመበተን አዲስ ዕቅድ!//ወልዲያ.! ደጀን.! ደምበጫ.! ላስታ.!/12 July 2024

ዐማራ ክልልን የመበተን አዲስ ዕቅድ!//ወልዲያ.! ደጀን.! ደምበጫ.! ላስታ.!//ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 203

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek23 күн бұрын

    የጨነቀለት ነው አማራን አፈርሳለሁ ሲሉ ብልፅግና ቀድሞ ይፈርሳል

  • @KedirAli-mu7mg
    @KedirAli-mu7mg23 күн бұрын

    አማራ እንኳን በህይወት እያለን ይቅርና ሞተን እንኳን አንለያይም።#ፋኖ ያሸንፋል

  • @hadiaha3001

    @hadiaha3001

    23 күн бұрын

    yesss

  • @Ethio-NationalGeography

    @Ethio-NationalGeography

    23 күн бұрын

    ያማራ ህዝብ ሆዳም እና እንቅልፋም ስለሆነ ይበትኑታል

  • @user-ge2kn2bs6z

    @user-ge2kn2bs6z

    23 күн бұрын

    እውነት ነው አማራ አድነው አንገቱ❤❤❤

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    22 күн бұрын

    እንለያይም ❤❤❤

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv22 күн бұрын

    ዲል ብሶት ለወለደዉ ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena28122 күн бұрын

    አይዞን የ"ንጋት ወጋገን አይን ይወጋል" ይባላልና ለዛ ነው ሰላሳውን የሚያስወራቸው።

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew446923 күн бұрын

    ፋኖ በራሱ ዲሞክራሲን ተፋልጦ የራሱን መሪዎች መምረጥ አለበት።

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b23 күн бұрын

    አማራ የሆናቹ እባካቹን የራሳችንን ሚዲዲያ የሆነውን እያበረታታን ላይክ እያደረግን። በሌ በርታ። ድል ለአማራ

  • @hadiaha3001

    @hadiaha3001

    23 күн бұрын

    በትክክል

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    22 күн бұрын

    እሺ ❤❤❤

  • @MihretMIhri
    @MihretMIhri20 күн бұрын

    በርታ ወንድም መረጃህ ሐቅና እውነት ነው አንተ በዐብንም ውስጥ እያለህ ለእውነት የታገልክ ነህ አሁንም በርታ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected23 күн бұрын

    መድሀንያለም ኡብይን ከነቤቴስቡ ጭንቅላታቸውን ይበታትልልን

  • @אשנאפי
    @אשנאפי23 күн бұрын

    ቅድሚያ ኦሮሚያ ክልል ይበተን

  • @Fano44442
    @Fano4444223 күн бұрын

    ስልጣን ፈላጊዎች በፋኖ ስም የሚነግዱ የፖለቲካ ፓርቲ አደራጅተው ከአማራ ፋኖ ውስጥ መውጣት አለባቸው የአማራ ህዝብ አጥንቱን ደሙ የሚያፈሰው ግለሰቦችን ለማንገስ አይደለም የተደቀንበትን ኢትዮጵያ ላይ የመኖርና የዓለመኖር ልውናውን ለማስከበር ነው ድል ለአማራ ፋኖ ✝️☪️💚💛❤️✝️☪️ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @Fanoawit
    @Fanoawit23 күн бұрын

    ባላሥፈላጊ ነገር ዙሪያ ጊዜ ባታጠፋ! ዝም ብለህ ሥለ ፋኖ አንድነት ሥራ!

  • @user-fg8pu3xy1v

    @user-fg8pu3xy1v

    22 күн бұрын

    This guy is really against FANO!

  • @ZerfieMebrat
    @ZerfieMebrat23 күн бұрын

    ድል ለታላቁ አማራ ሕዝብ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @mezgebumersha4417
    @mezgebumersha441723 күн бұрын

    በለጠ ለሕዝብ የምታስተላልፈው መልዕክት እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben629323 күн бұрын

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q23 күн бұрын

    በሌ ተመቸኸኝ እኔ ሀዋሣ ነው የምኖረው ሥለ ሴራቸው በደንብ ነው የማውቀው አንተ ግን ጀግና ነው በቂ መረጃ እንዳለህ ያሥታውቃል...

  • @muluTam7471
    @muluTam747122 күн бұрын

    አማራ ግን እንደ አማራ እንዳያስብ የማያደርጉ ሰዎች በብዛት ከየት አካባቢ ነው የሚመጡት

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i23 күн бұрын

    አማራ መበታተን ያለፈበት ስልት ነው አይሳካም !

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna22 күн бұрын

    የሚገርመኝ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ለሕዝብ ሰቆቃ ቅድሚያ ከመሥጠት ይልቅ የስልጣን ሽኩቻ መገባት ከታሪክ ተጠያቂነት አያድንም።

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen613323 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @FirdyawkalFirde
    @FirdyawkalFirde23 күн бұрын

    በረታ ወንድሜ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay377522 күн бұрын

    "ኢትዮጵያ በኦሮሞ ውስጥ ነች" ከባድ የሆነ የነአሰፋ ጃለታ ፅንፈኛ አገላለፅ በእውነት ለኦሮሞም የማይበጅ ነው!!!

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene499622 күн бұрын

    በርግጥ ትግሉ ዋጋ እያስከፍለን ነው? በተለይ በፋኖ አመራሮች አንድ አለመሆን! ! በጣም ያሳዝናል!! አንድ የፋኖ አደረጃጀት መመጣት ያስፈልጋል!!

  • @gashawwubet9212
    @gashawwubet921223 күн бұрын

    እስክንድር ነጋ አዲስ አበባ ያደገ የአማራ የእንግዴ ልጅ

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z23 күн бұрын

    ሰላም ወንድም በለጠ❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @filagotfeleke7451
    @filagotfeleke745123 күн бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @user-ge2kn2bs6z
    @user-ge2kn2bs6z23 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ ድል በየቀኑ ለሚገደለው አማራ ❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow238723 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ💪💪

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas102323 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti855623 күн бұрын

    ብልፅግና ሠራዊቱን በአማራ ክልል ካቆየ ለመበታተን አደጋ ያጋልጠዋል። ፋኖ በደፈጣ ጥቃትና ካምፖችን በመምታት ትጥቁን እየተቀበለ ሙትና ምርኮኞ ያደርገዋል። ሁኔታዎች ባሉበት ከቆዩ፤ ሰራዊቱ በሞራል እየተዳከመ ስለሚሄድም ለአማራ ትግል የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል።

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh23 күн бұрын

    የአማራሕዝብ የአባቶቹ ልጅነው!!!!!!

  • @IndrisMohamed
    @IndrisMohamed23 күн бұрын

    ወልዲያ ጦርነት የለም የመሳሪያ ድምፅ የለም ደውየ አጣርቻለሁ ከቤተሰብ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen191923 күн бұрын

    በሌ ሰላም!እቅዶቻቸው በሙሉ በሃይኖትም፣በህግም፣በሞራል እና በጤናማ ፖለቲካ ያልተቃኘ እቅድ በመጨረሻ ልክ እንደ ህወሓት በራሱ እቅድ አይነት የሚበላ ይሆናል፤ይህ ደግሞ አገዛዙ የበሰበሰ ለመውደቅ አንድ ሳምንት የቀረው ከወረቀት ላይ የማያልፍ እቅድ ነው፤ድሉ ከደጃፍ ላይ ደርሷል!!!!እናሸፋለን!!!!💪💪💪💪💪💪💪

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli62223 күн бұрын

    ዴል፡ለፋኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek23 күн бұрын

    ኦሮሚያ ከሃረርጌ እስከ ወለጋ አዲስ አበባ ያለውን ቀድሞ ይበትን

  • @abrehamfantahun9223
    @abrehamfantahun922323 күн бұрын

    በልጤ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እውነተኛ መረጃ ነው የምታቀርበውን ።

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs23 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @user-qb8fh8bk2i
    @user-qb8fh8bk2i23 күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ በርታ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ❤

  • @addisumekuannet6247
    @addisumekuannet624723 күн бұрын

    በልጤ መረጃህ በጣም ነው የሚመቼኝ መረጃህን የምታቀርብበት በቀን ከሁለት ወደ ሶስት ብታደርገው ደስ ይለናል

  • @ethionewschannel2

    @ethionewschannel2

    23 күн бұрын

    thanks, it needs more energy

  • @andualemdille4136
    @andualemdille413623 күн бұрын

    ፋኖ ወደ አንድ እመጣ ነው ከተባለ ወር አለፈው ሁለት ጊዜ ማርሸት የጎጃም ቃል አቀባይ በዚህ 3, 3:50 4ቀን የፋኖ አነረድ ኮማንድ እንገልፃለን ካለ ወር አለፈው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben629323 күн бұрын

    በሌ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ተጠንቀቅ🙏

  • @Damotstar1
    @Damotstar123 күн бұрын

    wow

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx23 күн бұрын

    አማራን እበትናለሁ ብሎ የሚያስብ ጅል ካለ ዋጋውን ያገኛል፡፡ ትኩረታች ን ተላላኪውን የአማራ ብልጽግና ማጥፋት ይሁን፡፡ እነሱ ካልጠፉ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞና ሌላው ብሔርም ዲሞክራሲ ምኞት ብቻ ይሆናል፡፡ብልጽግናን ተንከባክበው አምባገነን ያደረጉት የአማራ ብልጽግናዎች ናቸው፡፡

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በርታ🎉🎉

  • @Betty2747
    @Betty274723 күн бұрын

    ወንድማችን እባካችሁ 360 ሃብታሙ አያሌው እና ከሱ ኋላ ያሉ ምን ነው የሚፈልጉት? የግድ እስክንድር መንገስ አለበት? በኔ እምነት አምሓራ የሚያነግሰው ግለሰብም ድርጅት የለም

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro23 күн бұрын

    በጣም አዝኛለሁ ወላሂ እንደት አንድ እስክድር የተባለ እብድ እንድህ ሊረብሽ ቻለ ጥላቶቻችን ሳቁብን😢

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n23 күн бұрын

    ❤❤ድልለፋኖ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z23 күн бұрын

    ሰላም ነህ በለጠ

  • @Auiopui
    @Auiopui23 күн бұрын

    ጋላ እንደት ነው እኛን የሚበትነው እራሱ ይበተናል ❤❤

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash174823 күн бұрын

    ዲልልልል ለፍኖኖኖ

  • @danielmamo16
    @danielmamo1622 күн бұрын

    አናታቸው ይበተናል መጀመሪያ

  • @ajanaw
    @ajanaw23 күн бұрын

    አሁን ላይ የምናያቸው ነገሮች ለማመን የሚከብዱ ናቸው ። የሚገርመው አንዳንድ ፋኖዎች ለህልውና የሚታገሉ ሳይሆን ለስልጣን የሚታገሉ ነው የሚመስሉት ። በአፉ ምግብ ይዞ ስልክ የሚያወራ እንዴት ጫካ ነው የሚኖር ማለት ይቻላል?

  • @user-bh8dy9zt1z
    @user-bh8dy9zt1z23 күн бұрын

    በርታ ወድማችን❤️❤️

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh263423 күн бұрын

    የጅምላ ምክርና ተግሳፅ አይጠቅምም

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn23 күн бұрын

    Liyu.nek.bela❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895923 күн бұрын

    በጣም ሀሪፍ ዜና ነው ምሰራውሀቀኛ ነው በርታ

  • @user-yy3lc9tj1u
    @user-yy3lc9tj1u23 күн бұрын

    ጀግና❤❤🎉🎉

  • @JemalHasen-vg5dg
    @JemalHasen-vg5dg23 күн бұрын

    ኢሸአላህ ማን ወሎን ብቻ ለይቶ ክልል ማንም ላደርገው አይችልም በቅንጭላቱ ይተከል ይኸ ከሀድ

  • @TedyKing-uh3jd
    @TedyKing-uh3jd23 күн бұрын

    ስጋገውእንዴአማራ

  • @AnleyGetaneh-el8ho
    @AnleyGetaneh-el8ho23 күн бұрын

    በርታእኔበየቀኑነዉየምከታተልህሁሉምእዉነትነዉ

  • @NitsarieMedia
    @NitsarieMedia22 күн бұрын

    እነ ይልቃል ሰሜን ጎጃም ብለው አዲስ ዞን ያቋቋሙት ለምንድን ነው ለዚህ ነው

  • @እቢ
    @እቢ23 күн бұрын

    የትግሬ ታጣቂ ብለህ ጥራልን ሁሌ ህዎት ዕድሜ ልክ አታሽኮርምብኝ

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh23 күн бұрын

    ባንዳወያኔና ኦነግ በ1983በአማራሕዝብ ላይ የፈፀሙትን እየገፉበት ነው

  • @Tamrat343
    @Tamrat34323 күн бұрын

    ሳይለቀቁ ተለቀዋል ብሎ ሰውን ያደናግረሉን

  • @Fitih1888
    @Fitih188822 күн бұрын

    ጎጃም የባንዳ መድሃኒት💪💪💪

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat605123 күн бұрын

    አንዳንድ ፋኖዎች በሚያደርጉት ነገር ከቀጠሉ እንኳን ለአማራ ለራሳቸው ህልውና የማይሆኑበት ደረጃ ይደርሳሉ የተደቀነብን አደጋ በየቀኑ የሚረግፈው የንጹሀን ህይወት ሊያሳስበን ይገባል እንደዚህ አዝኜ አላውቅም ተዉ ሊባሉ ይገባል ህዝብም በነዚህ ሰዎች ላይ አቅም ሊኖረው ይገባል ሞትና መከራ የሚዘንበበት ህዝብ ላይ እርስበርስ በጣም ያሳዝናል

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu166023 күн бұрын

    Gonder has 80,000km2 area and 15 million people. It is capable of defending and governing itself. Amhara and oromiya regions should be divided into 4 and 5 provinces, respectively.

  • @tekadelele5687
    @tekadelele568722 күн бұрын

    ክልሉን የሚመራው ፋኖ ሥለዚሕ ማነን ነው የሚበትኑት

  • @getit5763
    @getit576323 күн бұрын

    አየ እግዲህ መለያየት የለም

  • @Mashquke
    @Mashquke23 күн бұрын

    የናቱ ይበተን።

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo23 күн бұрын

    ወንድሜ አንድ እና አንድ አማራ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d23 күн бұрын

    ቱ ብልፅግና ሲጨንቀው ክልሉን ሊበንት አይ አይሳካለትም

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr23 күн бұрын

    እረ ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድ እኔስ አስፈርቶኛል መጭው ጊዜ ከባድ ነው😢😢❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat23 күн бұрын

    በለጠ መቸ ነው የማነሳው የምለውን አጀዳ ነው ያቀረብከው ዛሬ አማራን የመበታተን በተለይ ወሎ ቀድሞ ክልል ለማድረግ ጥግ ድረስ ሰርተዋል እኔ የወሎ ልጅ ነው የማቃቸው ሰወች ወሎን ክልል ለማረግ ተሰባስበው እየሰሩ አመት አለፋቸው ግን አማራውያን አያነሱትም ወሎ ክልል የሚሉት በብዛት ከወሎ ውጭ ያሉ ናቸው ኦሮሞ ስልጤ አሉበት ለወሎ ክልልነት አባል ለመሆን ከፍለው ጭምር የተቀላቀሉን ስልጤወች አቃለሁ በብዛትም የወሎ አዋቂውም አላዋቄም ተሰብስቦ እየሰሩበት ነው

  • @mekonnenmisganaw2728
    @mekonnenmisganaw272820 күн бұрын

    New

  • @eyuhab7686
    @eyuhab768623 күн бұрын

    Welcome #Belie

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke23 күн бұрын

    እነሱማ ለመበተን ከተዘጋጁ መንገዱን ሁሉ የTikotok ጎጠኞች በየአካባቢያቸው ተቧድነው እየተቧጨቁ ነግሮች ሁሉ ቀላል እንደሚያደርግላቸው ተረድተዋል ።

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh23 күн бұрын

    ባንዳወያኔና ብልፅግና አናታቸው ይፍረስ የአማራን ክልል ከፋፍሎ ባሪያአድርጎመግዛት ሕልም ነው!!!!!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749223 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke23 күн бұрын

    የመበታተን ምናምን አጀንዳቸውን እያልን ስንቀድ ስናወራ እየተጨፈጨፈ እኮ ነው አይደለም እንዴ።ከመጨፍጨፍ በላይ ጎበዝ ምን አለ ወንጀል??????????????

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet745423 күн бұрын

    ለኦሆዴድ እቅድ አስፈፃሚዎች ብአዴን እያሉ የአማራ ህዝብ መከራ አያልቅም ፋኖዎች ልዩነታቸውን ወደጎን ትተው አንድ መሆን ዋናው መፋትሄ ነው

  • @daniidanii-tz8kn
    @daniidanii-tz8kn23 күн бұрын

    መረጃ በአዲስ አበባ በአዲሱ ቤትምንግስ ስዉ እይተገድለንዉ ሰራተኛ ስራዉን ሲጨርስ እዛዉ እይታፍነ ነዉ ሚስጥር ያዉጣል እይተባለ ድርስልን አስተጋባዉ

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon583323 күн бұрын

    You always best

  • @danialedani
    @danialedani23 күн бұрын

    ኤርሚያሥ ለገሠና ቢጤዎቹ በአማራ የውሥጥ ጉዳይ ምን አግብቷቸዉ ነዉ ዠሚጋጋጡት እድሜ ልኩን የሚያርፍበት ያጣ ግለሠብ ነዉ።

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m23 күн бұрын

    ደግእርገውታል ብልፅግና እማራን ለማጥፋት ለመዝረፍ ነው ፋኖን ያልተቀላቀለ ይበለው

  • @amaamm1566
    @amaamm156623 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbirhamWaseneh
    @AbirhamWaseneh22 күн бұрын

    ፋኖ ገሰገሰ ድሉ ቀጥሏል

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs23 күн бұрын

    Bertalin bro

  • @user-yw3lo2cm6z
    @user-yw3lo2cm6z23 күн бұрын

    Berta

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma661823 күн бұрын

    አሁን ባለው ሁኔታ ሆዳም እና እራስ ወዳድ ዘመነ እስክድር እያሉ የሚሳካላቸው ይመስላል ዋጋ መክፈላችን አይቀርም

  • @nejatliben6293
    @nejatliben629323 күн бұрын

    ዲያስፖራ ሱፋችሁን አስተካክላችሁ በወንድሞቻችን ደም ላይ ለስልጣን ተዘጋጅታችሆል እረፉ !

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n23 күн бұрын

    ❤❤እንኳን አሁን መክፈል መምራት እንኳን አቅቷቸዋል ከፋፈፉለህ ምን ሊመጣ

  • @TemesgenMelak-em1bq
    @TemesgenMelak-em1bq23 күн бұрын

    በሌ የቅምሻ ዜና ቀረች ምን ነው?

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot193523 күн бұрын

    የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው እንደ ህዝብ በዚህ ክረምት በእንድ እጅ በማረሰ፣ በመደራጀት፣በመሰልጠንና በመታጠቅ ወንጀለኛው አብይ አህመድ ያሰማራውን ጨፍጫፊ መግቢያ መውጫ በማሳጣትና የአገዛዙን ወንጀል በሚገባ መሰነድና አለም እንዲያውቀው ማድረግ🙄

  • @tekadelele5687
    @tekadelele568722 күн бұрын

    አማራን ማፈረስ ቢችል እስከ አሑን የፈርሠው ነበር

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi23 күн бұрын

    Welcome again

  • @Fanoawit
    @Fanoawit23 күн бұрын

    አይደለም ክልሉን መበተንና ሕዝቡን በጅምላ እየገደሉት አይደል እንዴ? ይሄ እኮ ምንም አዲሥ የለውም ። አማራዬ አሁን ዝም ብለህ ታገል! በሌለ አማራ ክልል መንተባተብ አሥፈላጊ አይደለም። አማራ ክልል የተበተነው እነ አምባቸው የተገደሉ ጊዜ ነው።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u23 күн бұрын

    አሁን ለስልጣንና ለጥቅም የሚሻኮት የፋኖ አመራር ገለል ብለው በቁርጠኝነት ለነፃነት ከሚታገሉት ከታች ካሉት አመራሮች ወደ መሪነት እንዲመጡ አሁን ላይ የአማራ ህዝብ ይጠብቃል እንጂ ስምና ዝናለኝ በሚሉ በጥባጮች ትግሉ እንዲመራ አይፈልጉም።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw642623 күн бұрын

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado23 күн бұрын

    ኦሮሚያ ክልልን እንዴት መበታተን እንደሚቻል የሚያስችል ጥናት ይዞ መቅረብ የመልስ ምት ነው

  • @Ethio-NationalGeography

    @Ethio-NationalGeography

    23 күн бұрын

    ayeh amara hodam mehonun tegenzebew nw ende lekefaflute yetensut

  • @sofutube9605
    @sofutube960523 күн бұрын

    አዲነት ሀይል ነው አንዲ ሁነው ቢታገሉ ይሻል ነበር ።ሀገር አልባ ከመሆናችን በፊት።

Келесі