10 ዶላር ይዤ መጥቼ የካፖኒዎች ባለቤት ሆኛለው……ካናዳ ያልተበላበት ሀገር ነው !!! part 1

ቢዝነስ መጀመር ለምናስብ ……የስኬት መንገዱን ማን ያሳየን ……? ልምዱን ማን ያካፍለን ? ለምንል ……
ይሄንን የብዙዎቻችንን ህልም እውን ያደረገው የዛሬ እንግዳዬ .....
የስኬት ሚስጥሩን በዝርዝር ያካፍለናል
አቶ ማርቆስ ዘውዴ ተገኝ
Owner & CEO for Redeemed Enterprises INC & Director of Operations at Transitional Living Centres (TLC)

Пікірлер: 431

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia2 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ ዘውዴ ተገኝ Owner & CEO for Redeemed Enterprises INC & Director of Operations at Transitional Living Centres (TLC)

  • @balechewlameboro552

    @balechewlameboro552

    2 жыл бұрын

    Kide salme laniche yehune banashi yehinine wonedemachene magananate efaligalaw banashi eregine

  • @jesusisvisaofheaven

    @jesusisvisaofheaven

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከመልካም ነገር ሁሉ ጋር እድል ፋንታሽን ያድርገዉ በጣም ነዉ የምንወድሽ ቅድስቴ

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    2 жыл бұрын

    @@jesusisvisaofheaven 🙏💕

  • @hanafikru8534

    @hanafikru8534

    2 жыл бұрын

    Endtnw megegnt menchelo?

  • @hanafikru8534

    @hanafikru8534

    2 жыл бұрын

    How to get that opportunity

  • @abigiatube4044
    @abigiatube40442 жыл бұрын

    የሚገርም ሰዉ ጥንካሬዉ እምነቱ ለሰዎች ያለዉ ክበር ደስ ይላል እንደዚ ያሉ ሰዎችን ሳይ በከንቱ ያሳለፍኩት ዘመኔ ያንገበግበኛል ኪዱ እናመሰግናለን💚💛❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven2 жыл бұрын

    ቅድስቴ እግዚአብሔር ይስጥልን በቅንነት የሒወት ልምድሕን ያካፈልከን ወንድማችን አቶ ማርቆስ ከልብ እናመሰግናለን

  • @tube5206
    @tube52062 жыл бұрын

    ኪዱዬ መልካም ሴት እንዳንች ሰውችን መርዳት ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ

  • @yidnekachewteklu3891
    @yidnekachewteklu38912 жыл бұрын

    kidi እጅግ አመሰግናለሁ ። በጣም አስተማሪና አነቃቂ ነው ። 1: ፀሎት 2: ራስን ማክበር 3:ጠንክሮ መስራት

  • @seblekitchen
    @seblekitchen2 жыл бұрын

    ዋው ኪዲየ የምታቀርቢያቸው ሰዎች በሙሉ የሚያነቃቁ የሚያስተምሩ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @beenasefa8342
    @beenasefa83422 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ የሚገርም ኢትዮጵያዊ ነው የሚገርመኝ ከአፉ የግዛቤር ን ስም ሁሌ ያነሳል አለም ከንቱ እንደሆነ ያመነ ነው አንድ ነገር ተማርኩከአቶ ማርቆስ 📌መስጠትን 📌እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርልህ 🙏🙏

  • @ermiaster3792
    @ermiaster37922 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ምናለ ሰው ሁሉ እንደእርሶ መልካም በሆነ ። መተሳሰቡ መልካምነቱ ቢቀጥል አገራችንን ትልቅ ደረጃ ላይ ማድረስ እንችላለን። ኪዱ በጣም እናመሰግናለን ።እንደዚህ ስኬት ላይ የደረሱ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ስነምግባር የታነጹትን መመልከት በጣም ደስ ይላል ለሁሉም ምሳሌ ይሆናሉ ባይ ነኝ!!!

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso2 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ በእውነቱ በጣም ምርጥ ኢትዮጵዊ ነው በአካል አለውቃም በሆነ ምክንያት ከአንዴም ሁለት ስልክ ደውዬ በሰአቱ በይመልስ ትንሽ ቆይተው መልሶ ይደውላል በጣም በጣም ስነስርዓት ያለው ሰው ነው አቶ መርክ እግዚአብሔር ጤና ራጂም እድሜ ይስጥልኝ የቡዙ ኢትዮጵያን የኤርትራን ኃላፊነት አለብህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @yabiking356

    @yabiking356

    Жыл бұрын

    give me pho No..

  • @mekedsbeyene8665
    @mekedsbeyene86652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብርሀምን ብቻዉን ጠራዉ ከዚያ ግን የ nation አባት አደረገዉ ይሄን intervi ሳይ በዉስጤ ይሄ ቃል ስለመጣ ነዉ እግዚአብሔር ለሚወደዉ እንደዚ ወገኑን እሚያስብበትን ራእዪ ና ስኬት ይሰጠዋል ይብዛልህ ከልቤ ብያለሁ ኢትዮጵያም መጥተህ ለኩላሊት ህመምተኞች ያደረከዉንም ሀገርህ አትረሳም blesss you more and more

  • @nomore8101
    @nomore81012 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ ከልብ እናመሰግናለን ባለህ ላይ ይጨምርልህ kid Ethiopia you tube ላይ ስላየነህ በጣም ደስ ብሎናል ብዙ ነገር ተምረናል ከአንተ ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 жыл бұрын

    የሚገርም ሰው ነው ሰው በሀይማኖቱ ጠንካራ እምነት ካለው ያሰበው ይሳካለታል ቅድስትየ ተባረኪ እኛንም ስፓንሰር ይሁነን እርጅን መልካምነት ለራስ ነው 😘💞

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego77262 жыл бұрын

    በአዉነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 👌👌👌ህይወትህንም ሥራህንም እግዚአብሔርህ ይባርክል ኪዲዬ አንቺንም እናመሰግናለን🙏

  • @enulove1239
    @enulove12392 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ በእምነቱ ያለው ጥንካሬ ለሰው ያለው ክብር የሰአት አጠቃቀም ዋው ተነቃቅተናል

  • @soliyanasoliyana4705
    @soliyanasoliyana47052 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሐን ትባርክህ ኪዲዬ👍

  • @habtemichaelalem6076
    @habtemichaelalem60762 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ቅድስት መልካም ኢትዮጵያዊት ሰው መልካምነትሺን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste1302 жыл бұрын

    የምታመልከዉ አምላክ አሁንም በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ በሆነልህ ነገር ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel4672 жыл бұрын

    ኪዲ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቶ ማርቆስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ቀና የእግዚአብሔር ሰዉ ጥንካሬህ ብርታት ሆኖኛል አመሰግናለሁ🙏

  • @natikiyu9999
    @natikiyu99992 жыл бұрын

    A person who never forgets his past and who believe in LOVE. May God bless you more and more. You are a very amazing and blessed person.

  • @yeshiaregtsegaye4597
    @yeshiaregtsegaye45972 жыл бұрын

    ኪዲ የኔ መልካም ድንግል ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አቶ ማርቆስም ከነ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም መልካም ነህ ከቤተሰብ አልፈህ የሰፈር ሰው መውሰድህ አሁንም ፈጣሪ ቅንነትህን ይጨምርልህ የኛ ዘመዶች የአባቴ እህቶች አሉ ካናዳ 30-35ዓመት ይሆናቸዋል ካናዳ መኖር ከጀመሩ ግን እንኳን ለመውሰድ አይደለም አባቴ ሞቶ እንኳን ለእረፍት ኢትዮጵያ መተው ለቅሶውን አልደረሱንም ፀብ እንኳን ቢኖረን በዛ ነው ይባላል ግን ምን አይነት ግጭት የለም በመአላች ሙሉ ዘመድን ነው የማይቀርቡት ገና ለገና ውሰዱን ይላሉ ሰለሚሉ ከማንም ጋር አይቀራረቡም ከወሰድናቸው ይበልጡናል የሚል አሣብ ውስጣቸው አለ ይህ የሚያሣየው የነሱን መጥፎ ነት ነው ድንግል ማርያም አሣክታልኝ ካናዳ ብመጣ እና እነሱ የደረሱበትን በፈጣሪ እገዛ እንደሚደረስ ባሣያቸው ደስ ይለኛል ፈጣሪም እንደሚረዳን አምናለሁ

  • @tianastyle2139
    @tianastyle21392 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር በበለጠ በረከት ይጎብኝህ ። እኔ የምኖረው ካልጋሪ ነዉ ሃበሻ ከማንም የበለጥን ጨዋ ሰዉ አክባሪ ትሁት ጠንካራ ሰራተኞች ነን ። ሃሳቤን ስለ ገለፅክልኝ አመሰግናለሁ

  • @tigisthailemariam3963
    @tigisthailemariam39632 жыл бұрын

    የኔ ትሁት የምታቀርቢልን ፕሮግራሞች ሁሉ እስርተማሪዎች ናቸው ተባረኪ

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    2 жыл бұрын

    🙏💖

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen41102 жыл бұрын

    ድንቅ ሰው የእግዚአብሔር እጅ ባንተለይ ለመልካም ናት አተም ቤተሰብህም ተባርካችሆል።

  • @mesfinabebe1042
    @mesfinabebe10422 жыл бұрын

    አቤት ሰንት አይነት አንደበተ ርቱ አለ አግዚአብሔር ሰራውን ቤተሰቡን ይባርክለት ግሩም ምክርና ትምህርት ነው ኪዲ አንቺንም እመብርሐን ትጠብቅልን

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q2 жыл бұрын

    ስከት በትንሽ ጀምሮ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሆነ ተገነዝባለው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት!!

  • @seblewangelmulat12
    @seblewangelmulat122 жыл бұрын

    ጉበዝ አባት ነኽ እድሜውን አብዝቶ ይስጥክ ሰውን ሰው የሚያረግ ያብዛልን

  • @meseretmola1330
    @meseretmola13302 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስን ኡጋንዳላይ የማግኝት እድል ገጥሞኝል አቶማርቆስ ደግነቱ ሰው አክባሪነቱ ሰው እረጂነቱ ከተናገረው በላይ ነው ዘመንህ ይባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @yabiking356

    @yabiking356

    Жыл бұрын

    mesiye eski contact adrgn be wust

  • @yabiking356

    @yabiking356

    Жыл бұрын

    mesiye yaw enim anchi yalshbet bota lay negn ena eski ሃስብ sher adrglgn

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie74062 жыл бұрын

    i was waiting for days to watch this amazing man, and thank you what you did for our country !

  • @agapegospelmedia4987
    @agapegospelmedia49872 жыл бұрын

    Kidiye ጌታ ይባርካችሁ፣ የሳውዝ አፍሪካ ግፍማ አይነገሬ ነው፣ ብታሰብበት መልካም ነው፣ ስልምታቀርቢው ኢንፎርሜሺኖች በጣም እናመሰግናለን

  • @selamsyefu1363
    @selamsyefu13632 жыл бұрын

    He is so humble and kind thank you Kidiye keep up the good work 🙏🙏🙏

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Жыл бұрын

    የእውነት አደነቅኩህ እስከዛሬ ከአዳመጥኩዋቸው የምትለይበት በጣም ትልቅ ነገር አለህ ለኢትዮጵያውያን ክብር አለህ ማለት ለራስህ ያስገርማል እንደዚህ ብሎ የሚናገር የተማረውም ያልተማረውም የአበሻ ችግር ብዙ እየመሰለው የሚኖር ብቻ ነው የማውቀው ተባረክ

  • @hilinatube8730
    @hilinatube87302 жыл бұрын

    ስኬት የእግዚአብሔር ነው የኛ ትንሽ ነገር ያስፈልጋል እንጂ

  • @fanab7580
    @fanab75802 жыл бұрын

    አንቺም የምትጋብዣቸውም ሰዎች እንዴት የተባረካችሁ ናችሁ ❤️❤️❤️ የዛሬው እንግዳሽ ደግሞ ከምንም በላይ የሚያስደስቱት ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸው ቁርኝት❤️❤️❤️ “እግዚአብሔርን ይዤ Risk እወስዳለሁ’’ ያሉትን በጣም ወድጄዋለሁ እውነት ነው እግዚአብሔርን ከያዝን የማንሻገረው ምንም ነገር አይኖርም አንድ ቀን የተባረከች ሀገር ወደተባለችው ሀገር እንመጣ ይሆናል❤️❤️❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    ኪዲዬ የኔ ውድ ቅን እህታችን እንዳንቺ ቅን ደግ የሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድም ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ🙏🏽 እግዚአብሄር ሁለታችሁንም ንሮአችሁን ,ስራችሁን , ትዳራችሁን ይባርክ:: I am proud of you both 👍🏽👏🏽✊🏽❤️

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw49762 жыл бұрын

    ቅድስት የምትሰሪው ስራ በጣም የሚደነቅ ነው የዛሬ እንግዳሽን የማገኝበት መንገድ ቢፈጠር በጣም ደስ ይለኛል።

  • @enulove1239
    @enulove12392 жыл бұрын

    ኪድዬ ጥሩ የህይወት ልምድ ያላቸውን ሰዎች እያቀረብሽ እንድንማር እንድንለወጥ ስለምታደርጊ እናመሠግናለን

  • @abynehenjaleh5908
    @abynehenjaleh5908 Жыл бұрын

    ኪድዬ በጣም ነው የማመሰግንሻለሁ ይህንን አይነት የተቀደሰ ሀሳብ ለሰው ልጆች በማካፈልሽ በርቺ ጎበዝ ጠንክረሽ ወገኖችሽን እያገዝሽ ነውና

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel81042 жыл бұрын

    waw የሀገርህን ሰው የምትወድ መልካም ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ አብዝቶ ያክብርህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    ዋው እንጋዝቤርን መከታ ያደረገ ሰው መቼም አይወድቅም እግዛብሄር አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele83752 жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ ዘውዱ እባክህን እኛንም እስፖሰር አድርገን እባክህን በፍቅርና በትህትና እንጠይቃለን ።

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay18772 жыл бұрын

    ተባረኪ ኪዲዬ አንቺ በቃ የተባረኩ የተባረኩ ሰዎች ነው የምታቀርቢው ይሄንን መስማት ደስይላል ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @abduselamyassin7835
    @abduselamyassin78352 жыл бұрын

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል አባት ነው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠው ለሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን

  • @showaguda5939
    @showaguda59392 жыл бұрын

    በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ከረጅም ዘመናት በኋላ አቶ ማርቆስን በማየቴ በዚያ ላይም የአንድ ስፈር ልጆች እና አድቪንቲስት ቸርችም እንገናኝ ነበር በርታ በርታ my brother thanks

  • @henokarega4013
    @henokarega4013 Жыл бұрын

    ኪዲ በፕሮግራምሽ ላይ ያቀረብሻቸው እንግዳ አቶ ማርቆስ ዘውዴ የሕይወታቸው ተሞክሮ ጅማሬው በ 10 usd እስከ ትልቅ የካንፓኒ ባለቤትነት ያደረሳቸው ሚስጥር ያካፈሉበት መንገድ እጅግ ደስ የሚልና ለእኛ ኢትዮጵያን አቶ ማርቆስ ዘውዴ ሮል ሞዴላች በመሆናቸው የእሳቸው አርአያ ሁላችንም እንድንከተል ሁላችንም እንደሳቸው ለአገር ለወገን እንድንደርስ የምንችልበትን መንገድ ያየሁበትና የተማርኩበት ቃለ ምልስ ነው ኪዲንና አቶ ማርቆስ መላው የዚህ ፕሮግራም ተከታታዬች እግዚአብሔር ይባርክልን ያኑርልን

  • @alemtsehaygebremariam8025
    @alemtsehaygebremariam80252 жыл бұрын

    You one of the person who proudly talk about your past and encouraged others. Thanks for being one of the best.

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele49862 жыл бұрын

    በጣም በጣም ደስ ይላል❤❤❤ አሪፍ ልምድ እና ተምሳሌት የሚሆን ነው ኪዲዬ ሁሌም ታታሪኮ ነሽ💕💕💕

  • @melkamdemeke6999
    @melkamdemeke69992 жыл бұрын

    በጣም እንወድሻለን የኔ ቆጆ ።ግልፅ ሰዉ እግዚያቤሄር ይባርከሽ

  • @terefeabate9982
    @terefeabate99822 жыл бұрын

    Kidi ስታወሪ በጣም ደስ ትያለሽ የምታቀርቢ ዝግጅት ደሞ ተወዳጅ ነው።

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre34662 жыл бұрын

    አንተን የረዳ አምላክ ለተቸገሩት ሰው ሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ተስፋችን በሰደት አገር ያለነው ሁሉ አምላክ ይርዳን

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Жыл бұрын

    አቶ ማርቆስ ወንድማለም በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ባለቤትህን ልጆችህን ይባርክልን የሚሰጡ ይሰጣቸዋል ጨምሮ ይሰጥህ ሌላ የምለው የለኝም።

  • @ናኒ
    @ናኒ2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ቅንነት ለራስ ነው ። ኪዲ አንቺም ልትመሰገኝ ይገባሻል ቅን ልቦች ላይ ልትሸለሚ ይገባሻል የምታቀርቢው ሁሉ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏😘

  • @esubalewkebede51
    @esubalewkebede512 жыл бұрын

    በእውነት የሚገርምና አስተማሪ ታሪክ ነው ኪዲ እናመሠግናለን!

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen52502 жыл бұрын

    wow ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ የስኬት ማማ ላይ መቀመጥ .... He is amezing 👌👏👏👏!

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu78512 жыл бұрын

    ዋው አቶ ማርቆስ በጣም ትልቅ አስተማሪ ንግግር ነው ኪዲዬም እናመሰግናለን

  • @akliluabebe1570
    @akliluabebe15702 жыл бұрын

    ኪዲ እናመሰግናለን በጣም ሀሳብክን ከልምድህ ያካፈልከን ወንድማችን ማርቆስ እናመሰግናለን

  • @tamiratwoldewoldemariam4095
    @tamiratwoldewoldemariam40952 жыл бұрын

    እንዳለው ከሆነ እጅግ እጅግ አድናቂው ነኝ ሰው ማለት እንዲህ ነው ክፉ አይንካህ አንቺንም እንደዛው ወዳጆቼ ( family)

  • @kalkidanteffera777
    @kalkidanteffera7772 жыл бұрын

    ኪዱዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤

  • @saramamo5332
    @saramamo53322 жыл бұрын

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ መልካምነት መልሶ ይከፍላል

  • @emumekonen1848
    @emumekonen18482 жыл бұрын

    የኔ ውድ ተባረኪ ቀናነትሽ ለሁሉም ሰው ይጋባ

  • @almazseyoum4137
    @almazseyoum41372 жыл бұрын

    It is so powerful message. May God bless you more.

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom44252 жыл бұрын

    My father is like you ... Tiwat 10 seat yinesal mishet 1:30 yitegnal. He is on time! Thank you for your advice Bless you Mark!

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral86752 жыл бұрын

    ኪዲዬዬዬዬዬ ና ክብሩ አቶ ማርቆስ ምን ደና መጣቹልን ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አቶ ማርቆስ እጹብ ድንቅ ነው በጣም የሚገርም ነው

  • @birkegeleta3745
    @birkegeleta3745 Жыл бұрын

    ይሄን መልካም ሰዉ አንድ ነገር ልለዉ እፈልጋለሁ እኔ ታላቅ እህትህ ልሆን እችላለሁ ሰለ መልካምነትህ እ/ር ጤናና እድሜ ይሰጥህ እንኳንስ የምታዉቀዉንና ጓደኞችህን አሰብካቸዉ ሌላዉ ሰዉ እኔ ከገጠመኝ ባዳ ሊያስጠጉ ቀርቶ የገዛ ቤተሰባቸዉን የማይፈልጉ ሰንቱ አለ ሆድ ይፍጀዉ መልካምነት ለራስ ነዉ የወረደ አስተሳስብ ይዞ ከአገር የወጣ ሰዉ ከእሱ በስተቀር ሌላዉ መሄድ የማይችል እሱ ብቻ እዚያ መኖር የሚችል የሚመስለዉ ስንት ጠባብ አለ ሰለዚህ የዚህ ወንድሜ አድናቂ ነኝ

  • @mekdasmamaru705
    @mekdasmamaru7052 жыл бұрын

    እግዜአብሔር እንደናንተ ያሉ ሠዎችን ያብዛልን እግዜአብሔር ጤናና እውቀት አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto6612 жыл бұрын

    Really amazing ideas 10Q so much.

  • @user-np1jl9po3q
    @user-np1jl9po3q2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣሽ ቅድስት ምንግዜም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir6622 жыл бұрын

    ኪዲዬ እንኳን በደና መጣሽ❤️

  • @fasikawondwosen6882
    @fasikawondwosen68822 жыл бұрын

    መልካምነትሽ ይገርመኛል ተባረኪልኝ ኪዱዬ🥰

  • @asresgetu4605
    @asresgetu46052 жыл бұрын

    You're so inspiring and authentic, God bless yiur Journey. Ato Markos and thank you Kidi for bringing to light such anazing success story

  • @hakiraki2957
    @hakiraki29572 жыл бұрын

    ኪዲየ በጣም አስተማሪ ነው የገንዘብን ጥቅም የሚያቀዉ በችግር ውስጥ ያለፈ ነዉ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ያለ ስኬት አግዚያበሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እባክሽ ለኔም እስፖንሰር ፈልጊልኝ

  • @esfayegetachewdemeke9600
    @esfayegetachewdemeke96002 жыл бұрын

    አስተማሪ የሕይወት ልምድ ነው። በርቺ ኪዲ

  • @sarasara-rg5tx
    @sarasara-rg5tx2 жыл бұрын

    Thanks kideya betam des yamel temehert naw yastemarane thanks sir

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97
    @eyosseshetu97eyossyeshetul972 жыл бұрын

    ኪድዬ እናመስግናለን ጥሩ ጋዜጠኛ ሆነሻል

  • @efadab9623
    @efadab96232 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት ኪድ እናመሰግናለን ፤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme32182 жыл бұрын

    አኛንም ፈጣሪ ይርዳን አንግዲህ ግን ያለንንም ደሞ ምንም ቢሆን አመስግኑ 🙏አድሜህን ያርዝመው አቦ ምን አይነት የተባረከ ሰው ነህ በናትህ 🙏

  • @serkalemserkalem4867
    @serkalemserkalem48672 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ኪዲዬ እየጠበኩ ነበር

  • @wondwosondarios9377
    @wondwosondarios93772 жыл бұрын

    Betam betam des yimil sew new kidu yegabezishelen thank you so much

  • @changechange3678
    @changechange36782 жыл бұрын

    Mr Mark you are such inspiration May God bless you love from.🇪🇷

  • @EmoL3554
    @EmoL35542 жыл бұрын

    አመለካከቱና ስብዕናው ለሥራ ከዚያም በላይ በአምላኩ የላው እምነት በአጠቃለይ ለብዙዎቻችን አንቂና አስተማሪ ነውና ተባረክ ! kidi አቶ ማርቆስን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ የሚል የቡራኬ ቃል ብታደርሽለት ደስ ይለኛል::Thank you.

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha13882 жыл бұрын

    Thanks kidu to interview Mr.Mark. He is so amazing person and thank you Mr. Mark to shared your success and life Journey for us. We proud you!!

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q2 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት አስተማርና ጎበዝ ታታር እንግዳ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ኪዲዬ ለነገሩ በአንቺ ቻናል ዝም ብሎ ሰው ቀርቦ አያውቅም ክበሪልኝ!!!

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    2 жыл бұрын

    😘😘

  • @gennetbrahane7110
    @gennetbrahane71102 жыл бұрын

    e/g yemeretachehu agelgayoch nachehu tebareku

  • @Knight_Zo
    @Knight_Zo2 жыл бұрын

    Go Kidi keep going!

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Жыл бұрын

    A really blessed man. Amazing.

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham82862 жыл бұрын

    እጅግ ደስየሚል ሰው እ/ግ አክባሪ ሚስቱን አክባሪ እ/ግ ይጠብቅህ ኪዲዬ አንቺም ተባረኪ ምርጥ ሰውነሽ ኑሪልኝ የኔማር🙏 ❤️❤️

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela79182 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነው ስብእናው ለሰው ልጅ ያለዉ ክብር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከዉ ኪዲ እናመሰግናለን ልምድን እንዲያካፍለን ስለጋበዝሽልን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu47442 жыл бұрын

    Bless you Man thank you for share bravo

  • @nejatali7088
    @nejatali70882 жыл бұрын

    Kidu love 💘 u. Allah yemebarikewin yawikal Ato Markos yigebahal tebarek.

  • @degefedantebo4412
    @degefedantebo44122 жыл бұрын

    God gives you top mind And I wish God gives you more knowledge

  • @sabletaka1581
    @sabletaka15812 жыл бұрын

    በእውነት ከሠራንና ሠውንም ካከበርን እግዚአብሄር ምንም የሚያጎልብን ነገር የለም እንደዚህ አይነት ሠዎች ለብዚዎች አርአያ ይሆናሉ

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Жыл бұрын

    ኪዱ ልዩ ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @fitsumtesfamarium3206
    @fitsumtesfamarium32062 жыл бұрын

    ኪዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @ababetefera6694
    @ababetefera66942 жыл бұрын

    ተባረክልኝ ወንድሜ ፣እኛ ካልተረዳዳን ማን ይረዳናል ፣ትክክል ብለሃል ደግሜ እላለሁ አሁንም ከዚህ በበለጠ ፣አግዚአብሔር ይባርክህ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lomemoroda6102
    @lomemoroda61022 жыл бұрын

    He is very smart and a hard worker. It's amazing hearing him speak, God bless you.

  • @yemanemamo75
    @yemanemamo75 Жыл бұрын

    Kidi selamesh yebza What a guest today Ato Markos amazing person to know you May saint merry bless you and your works Long live

  • @shdj5565
    @shdj55652 жыл бұрын

    የካሣችሥ ሠፈር ልጅ ነኝ ዋውው ያራድዬ ሰፈር ልጅ

  • @almmuhammad2193
    @almmuhammad2193 Жыл бұрын

    ማሻአላህ፣እረጅምእድሜ፣ከጤናጋርይስጥልን

  • @bettykassa5515
    @bettykassa5515 Жыл бұрын

    Tebareki ❤ yechemerelhe Kidiye tebareki

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye1592 жыл бұрын

    ምን አይነት ክብር ያለህ ሰው ነህ እናመሰግናለን ኪዲ

  • @bereketteshale8838
    @bereketteshale88382 жыл бұрын

    what a man very nice program. Thank You continue

Келесі