10 Azeb Hailu 6 Bemenfesh Enji

Музыка

አዜብ ኃይሉ 6
በመንፈስህ እንጂ

Пікірлер: 23

  • @matthewmilikit2230
    @matthewmilikit22305 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ጸጋ የሚሠራብሽ ዘማሪት አዜብ ኃይሉ! በአንቺ ስለ ተገለጠው የዝማሬ ጸጋ የዘላለም አምላክ ያለና የሚኖር ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መዝሙሮችሽን ከቁጥር አንድ እስከ ስድስተኛው አልበም ሰምቻቸዋለሁ። የሚያስተላልፉት የእግዚአብሔርን ታላቂነት ወይም ልዕልና፣ የክርስቶስን የመስቀሉን ሥራ እና ቤተክርስቲያን ከእርሱ ጋር ስላለቺው ግንኙነት ነው። ለምሳሌ ያህል፦ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል፣ አንቺ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህኔ እንደ መልከ ጼዴቅ እና እኔን መቅደሱ አደረገኝ መጥቀስ ይቻላል። እግዚአብሔር አሁን እንድትዘምሪለት እድሜን ይጨምርልሽ።

  • @Burte-vj2vn
    @Burte-vj2vn5 ай бұрын

    እንዴት እንደ ሚወድሽ እናቴ ጸልልኝ ለጌታ ብርቱና ታመኝ ልጅ ሆኜ መደግ እፈልጋለሁ🔥🔥💘📖🔥🔥🙏🙏 ለምልምልኝ😍💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-uk9gk9wm7p
    @user-uk9gk9wm7p5 ай бұрын

    Azeb wusxe nesh. እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v4 ай бұрын

    I GIVE THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS WITH ME !!! PEACE ✌️ FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @shimeat29
    @shimeat295 ай бұрын

    የእህታችን አዜብ መዝሙሮች በረከት ይህዎትና መንፈስ ያለባቸው ጊዜ የማይወስናቸው ሁሌም ኃይል ያላቸው ሲሆኑ ያም ደግሞ ሕይወቷን የሚመሰክር ነው እሷን የመሰሉ ዘማሪዎች ስላሉን እንፅናናለን; ስጦታችን ተባረኪልን 🙏🙏

  • @AdanechTesfaye
    @AdanechTesfaye5 ай бұрын

    I can't say anything about the song it can talk for it self😊...ANCHI GEN TEBAREKI...BE EWNET . Banchi west yalewe tsega betam new yemiyamrew enam betam new appreciate yemaregew . tebareki geta selanchi yebarek .AMEN..🙌

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn5 ай бұрын

    Yes absolutely 🙏 ❤❤❤ amen 🙏 amen 🙏

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu10855 ай бұрын

    አዚቲ የተወደድሽ ስጦታችን ነሽ!

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe74145 ай бұрын

    Amen amen amen! May The lord anointed you even more. I am so blessed by your mezmur! Bless you my sister Azebiye!! Your songs is truly spirit field. Praise lord Jesus!!

  • @betty9705
    @betty97054 ай бұрын

    ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ep8rl6ub3f
    @user-ep8rl6ub3f5 ай бұрын

    endanchi yalu zemariwoch egziyabhar yabzaln bemezmurochsh betam new ymmarew

  • @manal-jc777
    @manal-jc7775 ай бұрын

    አሜንን ብርክቲ ለበረከት ሁኚ❤

  • @gomakeministrychannelgmmc1979
    @gomakeministrychannelgmmc19792 ай бұрын

    ምን ጉድ ነሽ ግን አዚ❤❤❤ አሸናፊ (መጋቢ)

  • @user-ov6ft3ve2c
    @user-ov6ft3ve2c5 ай бұрын

    Ameen❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret57765 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye13235 ай бұрын

    እልእልእልእእእልል አዎ በመንፈስ እንጂ መች በብርታት ሁሉ ባንተ ካንተ ላንተ ተመስገን ❤

  • @ethiopiahasme6965
    @ethiopiahasme69655 ай бұрын

    እውነት ነው ተባረኪ እንውድሻለን በረከታችን ነሽ❤

  • @user-fi1ns7bp3b
    @user-fi1ns7bp3b5 ай бұрын

    Amen!!!

  • @ababatesfaye4426
    @ababatesfaye44265 ай бұрын

    Amen amen

  • @adeytamrat1948
    @adeytamrat19485 ай бұрын

    Ooooo I love it

  • @td-ty7ir
    @td-ty7ir5 ай бұрын

    Yes

  • @user-hc9pl8mp4y
    @user-hc9pl8mp4y5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @beowolf19751
    @beowolf197512 ай бұрын

    Beautiful song! The Lord Jesus Christ is so awesome! From Dallas Tx

Келесі