1 ሰአት ሙሉ እያለቀሰች የነገረችን እጅግ አሳዛኝ ታሪክ || ሞቴን ያስመኘኝ የቀን ጎዶሎ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

Музыка

መፈጠሬን እስክጠላ የደረሰብኝ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ሞቴን ያስመኘኝ የቀን ጎዶሎ
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ባልታሰበ አጋጣሚ ግልብጥ ስትል ምን ይኮናል?
የዛሬዋ ባለታሪካችንም እንዲህ ትለናለች።
ስራ አቁሚ በመባሌ ምክንያት ልጆቼን ለማሳደግ እስከመለመን ደርሻለሁ
ቢጨንቀኝ ልጄን ይዤ ለልመና አደባባይ ወጣሁ ትለናለች። የሰላም ገበታ
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000010932231 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ስልክ 0912195587 ብርሀን ትባላለች።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 63

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik Жыл бұрын

    ሞቴን ያስመኘኝ የቀን ጎዶሎ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ባልታሰበ አጋጣሚ ግልብጥ ስትል ምን ይኮናል? የዛሬዋ ባለታሪካችንም እንዲህ ትለናለች። ስራ አቁሚ በመባሌ ምክንያት ልጆቼን ለማሳደግ እስከመለመን ደርሻለሁ ቢጨንቀኝ ልጄን ይዤ ለልመና አደባባይ ወጣሁ ትለናለች። የሰላም ገበታ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000010932231 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0912195587 ብርሀን ትባላለች።

  • @solomonzgta3666

    @solomonzgta3666

    Жыл бұрын

    😅🎉❤

  • @mib9550

    @mib9550

    Жыл бұрын

    Mindenew yemyasfelegachew? Ye temehertbait sint new yemikefelew?

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Жыл бұрын

    ይቅርታ እንደው ከተቻለ ልጅቷ የምትማርበት ትምህርትቤት ምናለበት ችግሯን ተረድቶ ነፃ የትምህርት እድል እንዲሰጣት የማትጠይቁላት ብዙ የግል ትምህርት ቤቶች ነፃ የትምህርት እድል ይሰጣሉ በተለይም ለጎበዝ ተማሪዎች ምክንያቱም ነገ ትምህርት ቤቱን ስለሚያስጠሩላቸው እባካችሁ እነ እንዳልክ ትምህርትቤቱን አናግሩላት

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Жыл бұрын

    በእውነት ጠንካራ ሚስት ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይህን የጭንቅ ጊዜ ያሳልፍልሽ ባለቤትሽንም ፍፁም ፈውስን ይላክለት አይዞሽ ወደማይጥልሽ አምላክ አልቅሺ ለቅሶሽን ወደደስታ ይቀይርልሽ😢😢

  • @buzunashdadhi4143

    @buzunashdadhi4143

    Жыл бұрын

    Ine gin tenkera biye aldegifatim yegnam iko enatoch buzu sira serto asediginal biyansi mulu eka ka mitshet firij unkan shitesh chibsi gulit minamin yiseral adis abeba wust adelam getar minm mayiserabet hager wusti unkan enate buzu nager serta 7lijochin asediganalech enasu biyans bet kirayi yelijoch demoz kifiya yelabachom nabera makoteb naberabacho

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 Жыл бұрын

    አግኝቶ ከማጣት ይሰዉረን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 Жыл бұрын

    እናትዬው የአስረኛ ክፍል ተማሪ ጎበዝ ያውም መሰረት ያላት የመንግስት ትምህርት ቤት ስለተማረች የምትሆነው ነገር የለም ብዙ አትጨነቂ

  • @liyaliza
    @liyaliza2 ай бұрын

    የኔ ታሪኬነው እያለቀስኩነው እየሠማሁት ያለሁት አግኝቶ ማጣት ከባድነው ከቤት እስከመኪና ማንኪያና ድስት ልብስ ለቁራሌ እስከመሸጥ ደርሻለው ለልጆቼ ስል አንድ ዳቦ ለሠወስት በልተን እናድራል አይዞሽ ነገን በልጆቻችን ማየትነው ጌታ አለ😢😢😢

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ 😢😢😢አይዞን የማያልፍ የሚመስል ሁሉ ያልፍል😢😢

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 Жыл бұрын

    አይዞሽ እሕቴ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ታሪክሽን ይቀይረው

  • @shew.9544
    @shew.9544 Жыл бұрын

    አይዞሽ ያልፍል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    አይዞሽ እች አለም ፈተናዋ ብዛታ

  • @nebatskitchen3607
    @nebatskitchen3607 Жыл бұрын

    Kezih yetemarkut neger benor. Birr meqotebin new

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Жыл бұрын

    እህቴ በራስሽ የቤት ዕቃኮ ቢዝነስ መጀመር ትችይ ነበር አንቺ ዕድለኛ ነሽ ልጆችሽ ጤናማ ናቸው ከቤት የሚያስወጡ ልጆች ያሏቸው ምን ይበሉ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Жыл бұрын

    ችግር ያልፋል በርቺ ከተቻለ እቤት ውስጥ ሆነሽ የምትሰሪው ስራ ከቻልሽ ብትሞክሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ በርቺ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Жыл бұрын

    ጠያቂዋ ተደጋጋሚ ጥያቄ በመጠየቅ ታሰለቻለሽ አሻሽይ

  • @AlAn-sy6mw

    @AlAn-sy6mw

    Жыл бұрын

    ትምህርት ካለምሰገድ ቢወስዱ

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or Жыл бұрын

    ይሄ ታሪክ ያስተምራል ማለትም እነሱ ጥሩስራ ጥሩ ግቢ ያላቸው ነው ምንም አይነት ወጭ የለባቸውም ግንየነግር አያስቡም ሁልግዜ የፊታቸውንነው ያሰብት እናለነግ ብለው ቢያስቡ እንድህ አይሆንም ነበር

  • @Tigisthayme-wh1wo

    @Tigisthayme-wh1wo

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Жыл бұрын

    ችግርን ያለፈበት ያዉቀዋል ነገሮች ሲሚታቱብን ምን ማድርግ እንዳለብን አናቅም የሰዉ ፊት የተቀጣጠለ ክሰል ነው አብሺር እህቴ ያልፉል እዱኒያ ፈተና ነው አሏህ የባለቤትሺን ጤንነት እንዲ መለሰለት ዱአየ ነው አይዞሺ በርቺ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын

    ይቅርታ❤ለምን፡አልቆጠባቹም።

  • @sawatube

    @sawatube

    Жыл бұрын

    የኔ ጥያቄም እሱ ነው ለኩፋ ቀን ተብሎ የሚቆጠብ አለ እነድያም ቤት ኪራይ የለም የትምርት ቤት አይከፍሉም ነበር እና በጣም ነው የገረመኝ

  • @tadessehailemariam6755

    @tadessehailemariam6755

    Жыл бұрын

    በዚህ ኑሮ ከደመወዝ ላይ ተቆጥቦ እንኳን አመታትን ወራትን መሻገር ይቻላል ? " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነዉ " የእንግሊዟ ንግስት ህዝብ ተራበ ቢሏት " ለምን ኬክ አይበሉም " አለች ?

  • @sawatube

    @sawatube

    Жыл бұрын

    @@tadessehailemariam6755 ወንድሜ በደንብ ካዳመጥከው ቀሪ እንደነበራቸው ነው እያወራች ያለች ቡዙ ወጪ እንዳልነበራቸው ነው የነገረችን ያለችው እነጂ እውነት ነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 Жыл бұрын

    አልገባኝም ግዜውን እንዲህ ነበር በማለት ነው የጨረሰችው።በግሌ ከግዜ ጋር ይሁን ፕሮግራማችሁ

  • @user-tj7qw8sj3c
    @user-tj7qw8sj3c Жыл бұрын

    ኣይዞሽ i know its easier said than done ግን እንደምንም ብለሽ ከቤትሽ ሆነሽ ምትሰሪው ስራ ለመስራት ሞክሪ፡ ሁሉም ያልፋል ተስፋ ኣትቁረጪ ልጆችሽ ኣንቺ ነሽ ያለሻቸው

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Жыл бұрын

    Weyneee gazetegawa setdebere betam new .were yemetabezawe ..

  • @Beki6D
    @Beki6D Жыл бұрын

    አይዛሽ የሰው ህይወት ወጣገባነው ግን እደኔ ልጅሽን በነጻቢያስተምሩልሽ ጠይቂ ት/ቤቱን አለዛ ሠግስትም ተምራ ጥሩ ውጤት ታመጣለች ለምን ቤዝስላላት ለልመና ከመከራተትይሻላታል አይምሮዋ ከምጎዳ ሌላውአንቺ ናቤተሰባችስ እቤት ተሰርቶየምሸጥነገርሞራ የቻልነውን እንረዳሻለን አዬዞሽ

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ልብ ዉልቅ ለምን አንድ አይነት ጥያቄ ትጠይቂያታለሽ?

  • @user-or4er7kc7p
    @user-or4er7kc7p Жыл бұрын

    Yemata enjera setegn Eko tolk tttselot new Egziabher enbachun yabsew😢😢😢😢

  • @sawatube
    @sawatube Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ግን ጥሩ ግዜ በነበራቹ ግዜ ለክፋ ቀን ተብሎ የሚቀመጥ ነገር የለም እንዴ ?? ሁሌ ስኖርህ እንደ አሜርካ በአፍሪካ ከመኖር እነደ ህብረተሰቡ መካከለኛ ንሮ አየኖርክ ለክፋ ቀን ተብሎ የሚቀመጥ የለም እንዴ ??

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын

    Eid mubarek ሸቃሎች❤

  • @AlAn-sy6mw

    @AlAn-sy6mw

    Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን ላብ አደሮች በሚል ይቀየርን የኞ ፕሬዝዳንት

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Жыл бұрын

    Ke bale gudaywa belaye gazetegawe Betamet were tabezaleche teyake atedegagemye

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 Жыл бұрын

    Ene gin yikirta argulign ena yebet kiray ye timirt kifiya yelachowum lamin alkotobum yezare 10 amet nuro rikesh nabera migegnut demot tinish bihon unkan birr yisera nabera sira enda akomachim adis abeba wusti buzu misera ale buzu enatoch alu eko gulit yeshetu yebet kirayi yekefalu lijoch misadigut senaf set nat yikirta gin minewu yegnam eko enatochachin buzu nager ayito asedigonal dintu tefanekilowal esa baresa sinfina newu enji ene mnm alezinm bezi ene enate kensira sayiker lezawum ba getar nuro minm unkan nigdi mayiserabet huneta 7lijoch asedigan zare egna baterewa yeredanat newu

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Жыл бұрын

    አንድ አይነት ጥያቄ መልሰሽ መላልሰሽ አትጠይቂ:: ታሪኩ ለስዋ ተይላት::

  • @alemasfaw1829

    @alemasfaw1829

    Жыл бұрын

    Goshe negereyat betam tedegagemalech seate mecherese becha new ...

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Жыл бұрын

    ይችን ሴትእርቅማአድ ላይአውቃታለሁ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    በየሚድያው የምሠማው ትዳር ከመ መሠረተ በፊትአርገዠ ወልጀ ኧረተው ፈጣሪን ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነው እንደቀላል የሚታየው ነገር ጥሩአይደለም ፈሪሀ ሊኖረንይገባል

  • @meremseid8084
    @meremseid8084 Жыл бұрын

    የቤት ክራይ ያለባቸው የህክምና ያለባቸው የትምህርት አይከፍሉ ታዲያ የሚሰሩት ምን አረጉት ሴብ ማረግ ያስፈልጋል ለክፍ ቀን

  • @liliykebede5467
    @liliykebede5467 Жыл бұрын

    Esti Dehana birr teyekena Enjera beteshech Ebet West selehone cheger yelewem. Ye lejetuan moral endaygoda mokeriy esh . Egzabeher yeredachu . Le Abatachew ye sekuar melekiya weyem medical kefelegachu ene leredachu echelalhu sew wode Germany memetat kechale . Safileng Facebook Adresse Lenaabebe newe Messenger lax

  • @trhastsige2295
    @trhastsige2295 Жыл бұрын

    ግን ጋዘጠኛ እሳ ነዉ ምታወራው 🤔

  • @senaittadesse5479
    @senaittadesse5479 Жыл бұрын

    It seems like she can get her children to help her with the house stuff and still try to work. I don’t think this story should have been broadcasted. 45:51

  • @astereyassu1447
    @astereyassu1447 Жыл бұрын

    I believe, she didn’t tell the whole story.

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 Жыл бұрын

    በናንተ ቻናል የምትችሉትን አድርጋችኇል ሠፊ አድማጭ ባላቸዉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለምሣሌ እንደ EBS ያሉ ብትቀርብ ብዙ ቅን ልብ ያላቸዉ ሊያገኟት ይችላሉ !

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 Жыл бұрын

    ሰውን መርዳት መልካም ነው። ግን ይኸ የሚዲያ ልመና በጣም ስለተለመደ ጥሩ አልመሰለኝም። አንደኛ "ልጆቸ የችግሩን አለም አያውቁትም ነበር"። ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ አግባብ አይመስለኝም። ሁለተኛ ገና ከስራ ስትቀነስ ሶስት አመት ሙሉ እቃ እየሸጡ ከመብላት። ሌላው ቢቀር እንጀራ መሸጥ ፣ኩካሶችን እየሰሩ መሸጥ ፣ በጣም ብዙ የሚሰሩ ነገሮች እያሉ፣ ያላት ንብረት እስኪያልቅ መጠበቅ፣ መጨረሻ ላይ ውጭ መውጣት አግባብ አይመስለኝም። በተለይ የቤት ችግር እስከሌለባቸው ድረስ። አንዳንድ ጊዜ ልመናን ፣ስንፍናንን አናበረታታ። ይቅርታ " ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"!!! የሚለውን ያለቦታው አትጠቀሙ። ስንፍናን ልንዋጋ ይገባል። በስድብ ልትወርዱብኝ ትችላላችሁ። ግን ሰነፎችን መርዳት ሀገርን መጉዳት ነው።

  • @HalfCUST

    @HalfCUST

    Жыл бұрын

    ባለጌ

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    Жыл бұрын

    I am Agree with you

  • @mylordandi7673

    @mylordandi7673

    Жыл бұрын

    @@HalfCUST እኔን ከመሳደብ የአስር አመት ወጭዋን ሸፍንላት/ ሸፍኝላት/ ሌቦች። ለምዳችኋል በሚድያ እና በጎፈንድ ሚ ማጭበርበር።

  • @senaittadesse5479

    @senaittadesse5479

    Жыл бұрын

    I agree with you. 48:10 48:45

  • @senaittadesse5479

    @senaittadesse5479

    Жыл бұрын

    @@mylordandi7673 you are correct, don’t listen to them. Her problems are so small compared to other peoples struggles. She’s just whining.

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Жыл бұрын

    እህቴ ዝቅ ብሎ መስራት ሞክሪ ሸቶ ከመብላት ጉሊት ንግድ ነገር ብሩ አውይዉ ተክብርሽ ለነበረሽ ነገር እያሰብሽ ማልቀሱን ዋጋ የለዉም በቃ ያ አለፈ ገና ልዢሽ አድጋ እንድትረዳ ትተቢቅአለሽ 😡 ነገ ራሳን ሸጣ ትመታልሻለች ለምን አብረሻት ልመና !!! Sorry you are selfish mom I willl never ever do it with my girl why it makes me uncomfortable really what ever you do get money don’t let her to know next time you will lose her you cry more about her So accept the situation and face it not ልመና by working make your self down ለኽብርሽ መቸነቅ ትተሽ Your story was my story even more but by working hard I have more than I need Thanks be God

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ ለቅሶ ግን አልገባኝም ማን ተመስገን ይበል ምንድን ተፈጥሮ ነው ትምህርት ቤት የመንግስት ቢገቡስ በግል ካልተማሩ ምን ችግር አለው ሲቀጥል እንዴት ነው ሴቭ ያልነበራችሁ የቀበሌ ቤት እየኖርሽ የሕክምና የትምህርት ቤት ተጨማሪ የቤት ኪራይ ድጎማ ጥሩ ደሞዝም ነበረኝ ብለሻ እሺ የአንድ ሰው ወጪ ቢሆነ እንዴት አላሰባችሁበትም ነገ ምን ይመጣብኛል አላላችሁም እረ ተው ዳቦ ማብላት ያልቻለች እናት እንዳለች ብታውቂ ለምን የግል አልተማሩም ብሎ ማልቀስ አምላክን ማማረር ነው ባለሽ አመስግነሽ ጠንክረሽ ተነሺ ለምንስ ትለምኛለሽ ፈረድሽ አትበሉኝ በጣም ይቅርታ ለምን ልብስ አላጥብም ለምን ቆሎ አልሸጥም እሳት እኮ ነው ልመና በ2አመት እንዲ ደረጃ በጣም ነው የከበደኝ ለማመን ስንት አመት በችግር የሚንደፋደፉ አሉ በጣም ይቅርታ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ይሄ ሁሉ እምባ ለባለቤትሽ ደግሞ ጤናውን ይመልስልሽ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር መፍረድ አይሁንብኝ እንጁ እቤት ሆነሽ የሆነ ነገር ለመሥራት ለምን አላሰብሽም? ለምሳሌ እንጀራ እየጋገሩ ማቅረብ ለተገልጋዬች ዳቦ እየጋገሩ ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ምግብ ሰርቶ ደንበኞች ፈልጎ የምሳ ዕቃ እያዘጋጁ ሥራ ቦታ በኮንትራት ታክሲ እየሄዱ መሽጥ ሰው ቤት ካለውና ትንሽ መሠረት ካለው የሆነ ነገር ማሰብና ማማከር ነው ።ይገባኛል ከባድ ነው ግን መሞከር ያስፈልጋል ለሱም ሲባል እግዜር ይርዳችሁ። በአገሩ ላይ ሊስሩ የሚችሉ የድንች ማሽን ገዝተው ይጠብስሉ የጁስ ማሽን ገዝተሽ ዕቃ ከምትሽጪ ነገሩ ሲያስፈራሽ በዛ ገንዘብ ለኑሮ ማሽነፊያ ማሽኖችን ገዝተሽ በነሱ የሆነ ዘዴ ፈልጎ ሥራ ላይ እንዲውሉ ገንዘቦቹን ማድረግ ብትሽጪው ይልልቃል የሆነ ዕቃ ገዝትፕሽ ለሥራ ካዋልሽ ቢያንስ ለምግብ የሚሆን ገንዘብ ትሠሪ ይሆናል።

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Жыл бұрын

    በመሰረቱ እንደዚ አይነት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር መንግስት ነበር መፍታት ያለበት ከ በበለፀጉ ሀገራት እንደምናየው ለራሱ የሆነ በጀት አለው....በዘር ከማባላት፣😠

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ መንግስት ተብየው እንኳን ሊረዳቸው መግደሉን በተዋቸው

  • @user-pe7xy9ym5e

    @user-pe7xy9ym5e

    Жыл бұрын

    ወረኛ፡ያችአገር፡መቼበለጸገ።

  • @user-pi9lr2hj3l

    @user-pi9lr2hj3l

    Жыл бұрын

    @@user-pe7xy9ym5e ስድብን ምናመጣው በስረአት ያለማደጐት ምልክት ነው😢😢😢😢

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ስው አታጨናንቂ

Келесі